• እንኳን በደኅና መጡ !

የሕፃኑ የኢየሱስ ልደት

ታኅሣሥ 26 ቀን 2005 ዓ.ም. ከወልደ ኢየሱስ /ቤካ ፋንታ/ “እነሆ ድንግል ትፀንሳለች ልጅም ትወልዳለች ስሙንም አማኑኤል ትለዋለች” ማቴ.1፥23ልጆችዬ እንደምን ሰነበታችሁ? ዛሬ ስለ ታላቁ ሕፃን ልደት የምነግራችሁ ነገር አለና በማስተዋል ተከታተሉኝ እሺ፡፡ ጎበዞች! የዛሬ ሁለት ሺ ዓመት ገደማ ነው፡፡ በኢየሩሳሌም ሀገር ንጉሡ ሄሮድስ ሕዝቡን ሁሉ ቤተልሄም ወደምትባል ከተማ ጠራቸው፡፡ እመቤታችንም በዚያ ጊዜ የአሥራ አምስት/15/ ዓመት ልጅ […]

ወላጆች ልጆቻችንን በመንፈሳዊ መንገድ እንዴት እናስተምር?

ዲያቆን ዮሴፍ ከተማ ወላጆች ለወለድናቸው ልጆች ትልቅ አምላካዊ አደራ አለብን፡፡እግዚአብሔርም ልጅን ያህል ትልቅና የደስታ ምንጭ የሆነ ስጦታ ሲሰጠን ደግሞ ከትልቅ ኃላፊነት ጋር ነው፡፡ ከኃላፊነታችን ትልቁ ለልጅ፡- ሃይማኖትን፤ ምግባርና ትሩፋትን በማስተማር ለእግዚአብሔር መንግሥት እንዲበቃ አድርጎ በፈሪሀ እግዚአብሔር ማሳደግ ነው፡፡ «ልጅን በሚሄድበት መንገድ ምራው፤ በሸመገለም ጊዜ ከእርሱ ፈቀቅ አይልም» እንዲል ምሳ. ፳፪፥፮፡፡ በዘመናችን መንፈሳዊ እሴቶች ተሸርሽረው በአብዛኞቹ […]

መስቀል (ለሕፃናት)

መስከረም 15 ፣ 2013 ብንያም ፍቅረ ማርያም ምንጭ ማኅበረ ቅዱሳን ዋናው ማዕከል። እንደምን ሰነበታችሁ ልጆች? እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ እንኳን ከዘመነ ዮሐንስ ወደ ዘመነ ማቴዎስ በሰላም አሸጋገራችሁ፡፡ ትምህርት ቤት ተከፍቶ በአዲስ ደብተር፣ በአዲስ እስክርቢቶ፣ በአዲስ ልብስ … ስትማሩ ምን ተሰማችሁ? በጣም ያስደስታል አይደል? ይህ ሁሉ የሆነው እግዚአብሔር አዲስ ዘመን አዲስ ዓመት ስለሰጠን ነው፡፡ መስከረም 17 የሚከበረው የመስቀል በዓልም […]

የግቢ ጉባኤ አንደኛ አመት ተማሪዎች ምዝገባ

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሰ/ት/ቤቶች ማ/መ/ ማኅበረ ቅዱሳን አውሮፓ ማእከል በዩኬ፣ በጀርመን እና በሌሎች የአዉሮፓ ሀገሮች በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች እና ኮሌጆች የሚማሩ የቤተ ክርስቲያን ልጆችን የኢንተርኔት መገናኛዎችን በመጠቀም መሰረታዊ የቤተ ክርስቲያን ትምህርት በማስተማር ላይ የሚገኝ ሲሆን የመጪዉን የ2013 ዓ/ም ትምህርት ለመጀመር ዝግጅቱን አጠናቆ አዳዲስ የግቢ ጉባኤ ተማሪዎችን […]

ሕጻናትን ማስተማር እንዴት እና ለምን?

ለሕጻናት መምህራን የተዘጋጀ ስልጠና :https://us02web.zoom.us/j/86806058604 ከጀርመንና አካባቢው ሀገረ ስብከት የሕፃናትና የወጣቶች ክፍል ጉዳዩ:- የህጻናት አስተማሪዎች ስልጠና Zoom-Meeting መቼ: 1.Aug.2020 08:30 PM Paris ወደ መርሐ ግብሩ ክፍል ውስጥ ለመግባት Join Zoom-Meeting ይህን መስፈንጠሪያ (Link) ይጠቀሙ https://us02web.zoom.us/j/86806058604 ወይም የሚቀጥለውን ID በመስጠት ወደ መርሐ ግብሩ መግባት ይቻላል:: Meeting-ID: 868 0605 8604 One tap to join Audio: ምናልባት በዙም […]


ይህን በመጫን ይለግሱ

የቤተ ክርስቲያንን አገልግሎት ይደግፉ!



የስብከተ ወንጌል ማስፋፊያ  


ገዳማትና አብነት ት/ቤቶች 


የቴሌቪዥን እና ራዲዮ አገልግሎት 

ማስታወቂያ

Nothing Found

Sorry, no posts matched your criteria

©2019. Mahibere Kidusan Europe Center - All Rights Reserved. Website by MK-IT