ሀገረ ስብከቱ የመጀመርያውን ሥልጠና ሰጠ
/in ዜና /by Website Teamበጀርመን ቀጣና ማዕከል መጋቢት 4 ቀን 2007 ዓ.ም. በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የደቡብ፣ ደቡብ ምሥራቅና ደቡብ ምዕራብ አውሮፓ ሀገረ ስብከት በአይነቱ ልዩ የሆነ እና የሰበካ ጉባዔ አባላትን አቅም ለማሳደግ የታለመ ሥልጠና በሀገረ ጀርመን በፍራንክፈርት ዙርያ የሀገረ ስብከቱ ሊቀ ጳጳስ መቀመጫ በሆነው በሩሰልስሀይም ከተማ የካቲት ፳፰ ቀን ፳፻፯ዓ.ም ሰጠ:: የሥልጠና መርሐግብሩን በጸሎትና በቡራኬ የከፈቱት ብፁዕ አቡኑ […]
የልጆች አስተዳደግ በውጭው ዓለም*
/in ሕፃናት /by Website Teamበላቸው ጨከነ (ዶ/ር) የካቲት 9 ቀን 2007 ዓ.ም. ልጆች ”ብዙ ተባዙ” በሚለው አምላካዊ ቃል መሠረት ከእግዚአብሔር የሚገኘ በረከቶች ናቸው። ቅዱስ ዳዊት “ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናችው”(መዝ ፻፳፮፥፫) እንዳለ። ቅዱሳን ፣ ጻድቃን፣ ጳጳሳት ፣ ካህናት፣ ነገሥታት እና መሣፍንት የሚገኙት ከዚሁ አምላካዊ በረከት ነው። በአለንበት ዘመን የአኗኗር ዘይቤ መቀየር ፣ የኑሮ ጫና እና የዓለም መቀራረብ የልጆችን አስተዳደግ ለሁሉም […]
ጾመ ነነዌ
/in ክርስቲያናዊ ሕይወት /by Website Teamኤርምያስ ልዑለቃል (ዶ/ር) ጥር 26 ቀን 2007 ዓ.ም. “የነነዌ ሰዎች በፍርድ ቀን ከዚህ ትውልድ ጋር ተነስተው ይፈርዳሉ ፤ በዮናስ ስብከት ንስሐ ገብተዋልና፡፡” (ማቴ ፲፪፥፵፩) ይህንን የተናገረው ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው፡፡ ጌታችን ለዚህ ትምህርቱ መነሻ ያደረገው የጻፎችን እና የፈሪሳውያንን ጥያቄ ነው፡፡ “መምህር ሆይ ከአንተ ምልክት ልናይ እንወዳለን” ቢሉት “ክፉና አመንዝራ ትውልድ ምልክት ይሻል ፤ ከነቢዩም […]
ጥምቀት እና በዓለ ጥምቀት
/in ክርስቲያናዊ ሕይወት /by Website Teamበዲ.ን ዶ.ር አለማየሁ ኢሳይያስ ጥር 8 ቀን 2007 ዓ.ም. ጥምቀት ጥምቀት የሚለው ቃል አጥመቀ (አጠመቀ ወይም ነከረ) ከሚለው የግእዝ ሥርወ ቃል የተገኘ ሲሆን ትርጉሙም መጠመቅ ፣ መነከር ፣ መደፈቅ ፣ ውኃ ውስጥ ብቅ ጥልቅ ማለት ነው ። ጥምቀት ከሌሎቹ ምሥጢራተ ቤተክርስቲያን በመጀመሪያ ላይ የሚፈጸም ምሥጢር ሲሆን ያለ ጥምቀት ከሌሎቹ ምሥጢራተ ቤተክርስቲያን መሳተፍ አይቻልም ። (ዮሐ. […]
የጥምቀት በዓል በለንደን እና በሊቨርፑል ከተሞች በአንድነት ይከበራል
/in ዜና /by Website Teamበዩኬ ቀጠና ማዕከል ጥር 5 ቀን 2007 ዓ.ም. የ፪፻፯ ዓ.ም የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል በታላቋ ብሪታኒያ በለንደን እና በሊቨርፑል ከተሞች በህብረት ይከበራል። በዓሉ በሰሜን ምዕራብ አውሮፓ ሀገረ ስብከት አዘጋጅነት ጥር ፲ እና ፲፩ ቀን ፪፻፯ ዓ.ም በለንደን ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን እንዲሁም ጥር ፲፭ እና ፲፮ ቀን ፪፻፯ ዓ.ም በሰሜን ምዕራብ […]
የቤተ ክርስቲያንን አገልግሎት ይደግፉ!
ማስታወቂያ
Nothing Found
Sorry, no posts matched your criteria