ኪዳነ ምሕረት በዲያቆን ኃይለ ኢየሱስ ቢያ የካቲት ፲፭ ቀን ፳፻፲፬ ዓ.ም ‹‹ኪዳን›› የሚለው ቃል ‹‹ተካየደ – ተዋዋለ፤ ቃል ኪዳን ተጋባ፤ ተማማለ›› ከሚለው የግእዝ ግስ የተገኘ ሲኾን፣ ትርጕሙም ኪዳን፣ ውል፣ መሐላ፣ ቃል ኪዳን፣ የውል ቃል ማለት ነው /ዘዳ.፳፱፥፩፤ ኤር.፴፩፥፴፩-፴፫፤ መዝ.፹፰፥፫/፡፡ በሌላ በኩል ኪዳን የጸሎት ስም ሲኾን፣ ጌታችን ሞትን ድል አድርጎ ከተነሣ በኋላ፣ ከማረጉ በፊት ለሐዋርያት ያስተማራቸው ጸሎት […]
Author Archive for: webteam
About Website Team
This author has yet to write their bio.
Meanwhile lets just say that we are proud Website Team contributed a whooping 187 entries.
Entries by Website Team
ብሥራታዊዉ መልአክ
ፌብሩወሪ 20, 2022 in ሕፃናት, የአውሮፓ ማዕከል /by Website Teamክፍል ሦስት ከማርታ ታከለ የካቲት ፲፫ ቀን ፳፻፲፬ ዓ.ም እንደምን ሰነበታችሁ ልጆች? ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችሁም ጋር ይሁን! ባለፉት ክፍላት ስለ ቅዱሳን መላእክት አፈጣጠር፥ ቅዱስ ገብርኤል እውነተኛ አጽናኝ እና አረጋጊ መልአክ እንደሆነ፥ ስለ አዳምና ሔዋን አፈጣጠር፥ አዳምና ሔዋን የእግዚአብሔርን ትዕዛዝ ስለማፍረሳቸውና ይኖሩባት ከነበረችው ከመልካሟ ስፍራ ከገነት እንደተባረሩ ተነጋግረናል። በመጨረሻም አዳምና ሔዋን በሱባኤና በጸሎት እግዚአብሔርን […]
ብሥራታዊዉ መልአክ
ፌብሩወሪ 10, 2022 in ሕፃናት, የአውሮፓ ማዕከል /by Website Teamክፍል ሁለት ከማርታ ታከለ የካቲት ፫ ቀን ፳፻፲፬ ዓ.ም እንደምን አላችሁ ልጆች? ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችሁም ጋር ይሁን! ዛሬ በክፍል አንድ መጨረሻ ላይ ያነሳናቸውን ጥያቄዎች በመመለስ እንጀምራለን። ቅዱስ ገብርኤልና ሌሎችም ቅዱሳን መላእክት እግዚአብሔርን እያመሰገኑ ለቁጣም ሆነ ለምህረት ወደሚልካቸው ቦታ እየተላላኩ መኖር ጀመሩ።ለቁጣም ሆነ ለምህረት የሚልካቸው በምድር ወደሚኖሩ ሰዎች ዘንድ ነበር።እነዚህ በምድር የሚኖሩ ሰዎች ማን […]
ብስራታዊው መልአክ
ፌብሩወሪ 3, 2022 in ሕፃናት, የአውሮፓ ማዕከል /by Website Teamከማርታ ታከለ ጥር ፳፮ ቀን ፳፻፲፬ ዓ.ም ክፍል አንድ እንደምን አላችሁ ልጆች? የእግዚአብሔር ሰላም ከሁላችሁም ጋር ይሁን! ዛሬ ስለ አንድ ቅዱስ የእግዚአብሔር መልአክ ታሪክ እነግራችኋለሁ።ይህ መልአክ ብስራታዊው መልአክ ይባላል። ብስራት ማለት ምስራች ወይም ደስ የሚል ዜና ማለት ነው።ብስራታዊ ማለት ደግሞ ባለምስራች ወይም ደስ የሚያሰኝ ዜና የሚናገር የሚያሰማ ማለት ነው።የዚህ ቅዱስ መልአክ ስሙ ገብርኤል […]
የሐዊረ ሕይወት መርሐ ግብር ከሀገረ ዴንማርክ(ኮፐንሃገን) ወደ ሀገረ ስዊድን (ሉንድ)
ሴፕቴምበር 5, 2021 in ዜና, የአውሮፓ ማዕከል /by Website Teamከዴንማርክ ኮፐንሃገን ደብረ ምሕረት ቅዱስ አማኑኤል ቤተ ክርስቲያን በመነሳት ወደ ስዊድን፣ ሉንድ ደብረምጥማቅ ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ነሐሴ 16/2013 ዓ.ም (Aug.22/2021) የሐዊረ ሕይወት መርሐ ግብር ተካሄደ። ሐዊረ ሕይወቱን ያዘጋጅው የዴንማርክ ግንኝነት ጣቢያ ከደ/ም/ቅ/ አማኑኤል እና ከሉንድ ደ/ም/ቅ/ ማርያም ቤ/ንሰበካ ጉባኤያት ጋር በመተባበር ነው። በዚህ መርሐ ግብር ላይ የሁለቱ አብያተ ክርስቲያናት ምእመናን እናበአጎራባች የሚገኙ አጥቢያዎች፣ አጠቃላይ ከ200 በላይ […]
ግቢ ጉባኤ
ኦገስት 19, 2021 in Uncategorized, ማስታወቂያ, የአውሮፓ ማዕከል /by Website Teamቨርችዋል ግቢ ጉባኤ በአውሮፖ በዚህ ይመዝገቡ:- https://docs.google.com/forms/u/1/d/1kwZcBbi7PrnK1m-Iz6E8Njpdmy-sMURA8wf2pDWrR_k/viewform?edit_requested=true&pli=1
ቡሄ
ኦገስት 19, 2021 in የአውሮፓ ማዕከል /by Website Teamበእንግሊዝ ሀገር የቨርችዋል ግቢ ጉባኤ ተማሪዎች ተመረቁ
ኦገስት 7, 2021 in ልዩ ልዩ, ዜና /by Website Teamከዩኬ ንዑስ ማእከል ነሐሴ ፩ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም በማኅበረ ቅዱሳን አዉሮፓ ማእከል በዩናይትድ ኪንግደም ን/ማእከል አስተባባሪነት ላለፉት ሦስት ዓመታት ተከታታይ የቤተ ክርስቲያን ትምህርት ሲማሩ የነበሩ 11 የግቢ ጉባኤ ተማሪዎች ሐምሌ 24 ቀን 2013 ዓ/ም በአባቶች ቡራኬ ተመረቁ። በለንደን ደብረ ገነት ቅድስት ሥላሴ ቤተ ክርስቲያን አዳራሽ በተካሄደዉ በዚህ የተማሪዎች ምርቃት መርሐ ግብር ላይ ካህናት አባቶች፣ ተመራቂ […]
የዐቢይ ጾም ሳምንታት (ለሕፃናት) – ክፍል አራት
ኤፕረል 14, 2021 in Uncategorized, ሕፃናት /by Website Team፮. ገብር ኄር በልደት አስፋው ሚያዝያ ፮ ቀን ፳፻፲፫ዓ.ም ሰላም ናችሁ ልጆች? ባለፈው ዝግጅት ስለ ደብረ ዘይት ተምረናል፡፡ ዛሬ ደግሞ ስለ ‹ገብር ኄር› እንማራለን፡፡ ስድስተኛው የዐቢይ ጾም ሳምንት (እሑድ) ‹ገብር ኄር› ይባላል፡፡ ትርጕሙ ‹ታማኝ፣ በጎ፣ ደግ አገልጋይ› ማለት ነው፡፡ ልጆች! አንድ ባለጠጋ አገልጋዮቹ ነግደው እንዲያተርፉበት ለአንዱ አምስት፤ ለሁለተኛው ሁለት፤ ለሦስተኛው አንድ መክሊት ሰጣቸው፡፡ ልጆች! ‹መክሊት› የገንዘብ ስም ነው፡፡ ከዚያ […]
የዐቢይ ጾም ሳምንታት (ለሕፃናት) : – ክፍል ሦስት
ኤፕረል 1, 2021 in ሕፃናት /by Website Teamበልደት አስፋው መጋቢት ፳፪ ቀን ፳፻፲፫ዓ.ም እንደምን ሰነበታችሁ ልጆች? ባለፈው ዝግጅታችን ከመጀመሪያው እሑድ እስከ ሦስተኛው እሑድ (ከዘወረደ ጀምሮ እስከ ምኵራብ) ድረስ የሚገኙትን የዐቢይ ጾም ሳምንታት የሚመለከት ትምህርት አቅርበንላችሁ ነበር፡፡ ዛሬ ደግሞ አራተኛውን የዐቢይ ጾም ሳምንት (መጻጕዕን) የሚመለከት ትምህርት ይዘንላችሁ ቀርበናል፡፡ መልካም ንባብ! ፬. መጻጕዕ ልጆች! አራተኛው የዐቢይ ጾም ሳምንት ‹‹መጻጕዕ›› ይባላል፡፡ መጻጕዕ ማለት በሽተኛ ማለት […]
ያግኙን
ኢሜይል አድራሻ ፡
europe@eotcmk.org / eu.pr@eotcmk.org
ድረገጽ:
www.eu.eotcmk.org