ደብረ ዘይት
/in የአውሮፓ ማዕከል /by Website Teamበአባ ዘሚካኤል ደሬሳ የዓለሙ ፍጻሜ ምልክቱ ምንድ ነው?/ማቴ. 24፣3/ በዓቢይ ጾም ውስጥ ካሉት ሳምንታት ደብረ ዘይት 5ኛው ሳምንት ላይ ይውላል፡፡ ደብረ ዘይት ትርጉሙ የወይራ ዛፍ ተራራ ማለት ሲሆን፣ ይህም ጌታችን ኢየሱስ […]
ኪዳነ ምሕረት በዲያቆን ኃይለ ኢየሱስ ቢያ የካቲት ፲፭ ቀን ፳፻፲፬ ዓ.ም ‹‹ኪዳን›› የሚለው ቃል ‹‹ተካየደ – ተዋዋለ፤ ቃል ኪዳን ተጋባ፤ ተማማለ›› ከሚለው የግእዝ ግስ የተገኘ ሲኾን፣ ትርጕሙም ኪዳን፣ ውል፣ መሐላ፣ ቃል ኪዳን፣ የውል ቃል ማለት ነው /ዘዳ.፳፱፥፩፤ ኤር.፴፩፥፴፩-፴፫፤ መዝ.፹፰፥፫/፡፡ በሌላ በኩል ኪዳን የጸሎት ስም ሲኾን፣ ጌታችን ሞትን ድል አድርጎ ከተነሣ በኋላ፣ ከማረጉ በፊት ለሐዋርያት ያስተማራቸው ጸሎት […]
ብሥራታዊዉ መልአክ
/in ሕፃናት, የአውሮፓ ማዕከል /by Website Teamክፍል ሦስት ከማርታ ታከለ የካቲት ፲፫ ቀን ፳፻፲፬ ዓ.ም እንደምን ሰነበታችሁ ልጆች? ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችሁም ጋር ይሁን! ባለፉት ክፍላት ስለ ቅዱሳን መላእክት አፈጣጠር፥ ቅዱስ ገብርኤል እውነተኛ አጽናኝ እና አረጋጊ መልአክ እንደሆነ፥ ስለ አዳምና ሔዋን አፈጣጠር፥ አዳምና ሔዋን የእግዚአብሔርን ትዕዛዝ ስለማፍረሳቸውና ይኖሩባት ከነበረችው ከመልካሟ ስፍራ ከገነት እንደተባረሩ ተነጋግረናል። በመጨረሻም አዳምና ሔዋን በሱባኤና በጸሎት እግዚአብሔርን […]
ብሥራታዊዉ መልአክ
/in ሕፃናት, የአውሮፓ ማዕከል /by Website Teamክፍል ሁለት ከማርታ ታከለ የካቲት ፫ ቀን ፳፻፲፬ ዓ.ም እንደምን አላችሁ ልጆች? ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችሁም ጋር ይሁን! ዛሬ በክፍል አንድ መጨረሻ ላይ ያነሳናቸውን ጥያቄዎች በመመለስ እንጀምራለን። ቅዱስ ገብርኤልና ሌሎችም ቅዱሳን መላእክት እግዚአብሔርን እያመሰገኑ ለቁጣም ሆነ ለምህረት ወደሚልካቸው ቦታ እየተላላኩ መኖር ጀመሩ።ለቁጣም ሆነ ለምህረት የሚልካቸው በምድር ወደሚኖሩ ሰዎች ዘንድ ነበር።እነዚህ በምድር የሚኖሩ ሰዎች ማን […]
ብስራታዊው መልአክ
/in ሕፃናት, የአውሮፓ ማዕከል /by Website Teamከማርታ ታከለ ጥር ፳፮ ቀን ፳፻፲፬ ዓ.ም ክፍል አንድ እንደምን አላችሁ ልጆች? የእግዚአብሔር ሰላም ከሁላችሁም ጋር ይሁን! ዛሬ ስለ አንድ ቅዱስ የእግዚአብሔር መልአክ ታሪክ እነግራችኋለሁ።ይህ መልአክ ብስራታዊው መልአክ ይባላል። ብስራት ማለት ምስራች ወይም ደስ የሚል ዜና ማለት ነው።ብስራታዊ ማለት ደግሞ ባለምስራች ወይም ደስ የሚያሰኝ ዜና የሚናገር የሚያሰማ ማለት ነው።የዚህ ቅዱስ መልአክ ስሙ ገብርኤል […]
የቤተ ክርስቲያንን አገልግሎት ይደግፉ!
ማስታወቂያ
ግቢ ጉባኤ
/in Uncategorized, ማስታወቂያ, የአውሮፓ ማዕከል /by Website Teamቨርችዋል ግቢ ጉባኤ በአውሮፖ በዚህ ይመዝገቡ:- https://docs.google.com/forms/u/1/d/1kwZcBbi7PrnK1m-Iz6E8Njpdmy-sMURA8wf2pDWrR_k/viewform?edit_requested=true&pli=1
የግቢ ጉባኤ አንደኛ አመት ተማሪዎች ምዝገባ
/in ማስታወቂያ /by MK Europe ICT Sectionበስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሰ/ት/ቤቶች ማ/መ/ ማኅበረ ቅዱሳን አውሮፓ ማእከል በዩኬ፣ በጀርመን እና በሌሎች የአዉሮፓ ሀገሮች በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች እና ኮሌጆች የሚማሩ የቤተ ክርስቲያን ልጆችን የኢንተርኔት መገናኛዎችን በመጠቀም መሰረታዊ የቤተ ክርስቲያን ትምህርት በማስተማር ላይ የሚገኝ ሲሆን የመጪዉን የ2013 ዓ/ም ትምህርት ለመጀመር ዝግጅቱን አጠናቆ አዳዲስ የግቢ ጉባኤ ተማሪዎችን […]
ሕጻናትን ማስተማር እንዴት እና ለምን?
/in ማስታወቂያ /by Website Teamለሕጻናት መምህራን የተዘጋጀ ስልጠና :https://us02web.zoom.us/j/86806058604 ከጀርመንና አካባቢው ሀገረ ስብከት የሕፃናትና የወጣቶች ክፍል ጉዳዩ:- የህጻናት አስተማሪዎች ስልጠና Zoom-Meeting መቼ: 1.Aug.2020 08:30 PM Paris ወደ መርሐ ግብሩ ክፍል ውስጥ ለመግባት Join Zoom-Meeting ይህን መስፈንጠሪያ (Link) ይጠቀሙ https://us02web.zoom.us/j/86806058604 ወይም የሚቀጥለውን ID በመስጠት ወደ መርሐ ግብሩ መግባት ይቻላል:: Meeting-ID: 868 0605 8604 One tap to join Audio: ምናልባት በዙም […]
ገዳማትን እና የአብነት ት/ቤቶች ከኮሮና ወረርሽኝ ለመከላከል የሚደረገውን እንቅስቃሴ ይደግፉ
/in ማስታወቂያ /by Website Teamበዚህ ሊንክ መጠቀም ይችላሉ : ገዳማትን እና የአብነት ት/ቤቶች ከኮሮና ወረርሽኝ ለመከላከል የሚደረገውን እንቅስቃሴ ይደግፉ