የዐቢይ ጾም ሳምንታት (ለሕፃናት) – ክፍል ሁለት
/in Uncategorized, ሕፃናት /by Website Teamበልደት አስፋው መጋቢት ፲፰ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም እንደምን ሰነበታችሁ ልጆች? ደኅና ናችሁ? እግዚአብሔር ይመስገን!፡፡ ልጆች! በልዩ ልዩ ምክንያት አልችል ብለን ዘግይተናል፡፡ በቅድሚያ በገባነው ቃል መሠረት ወቅቱን ጠብቀን ትምህርቱን ባለማቅረባችን እናንተን ይቅርታ እንጠይቃለን፡፡ ልጆች! የካቲት ፲፩ ቀን ፳፻፱ ዓ.ም ባቀረብንላችሁ ትምህርት ከሰባቱ አጽዋማት መካከል ዐቢይ ጾም አንዱ እንደኾነ፣ ዐቢይ ጾም ማለት ታላቅ ጾም ማለት እንደኾነ፣ ጾሙ ጌታችን አምላካችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ […]
ዐቢይ ጾም ለሕጻናት
/in ሕፃናት /by Website Teamበልደት አስፋው መጋቢት ፩ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም እንደምን ሰነበታችሁ ልጆች? ባለፈው ሳምንት ስለ ነቢዩ ዮናስ እና ስለ ነነዌ ሰዎች የጻፍንላችሁን ታሪክ አነበባችሁት? ጎበዞች፡፡ ከታሪኩ ውስጥ ያልገባችሁ ትምህርት ካለ ከቤተ ክርስቲያን መምህራን በመጠየቅ መረዳት ትችላላችሁ፡፡ በዛሬው ዝግጅታችን ደግሞ ስለ ዐቢይ ጾም አጭር ትምህርት ይዘንላችሁ ቀርበናል፤ ልጆች! ‹‹ዐቢይ ጾም›› ማለት ታላቅ ጾም ማለት ነው፡፡ ዐቢይ ጾም በቤተ […]
የጥምቀት በዓል በዮርዳኖስ ወንዝ
/in ሕፃናት /by Website Teamጥር 11 ቀን 2013 ዓ.ም. ከወልደ ኢየሱስ /ቤካ ፋንታ/ ልጆችዬ እንኳን ለጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ዛሬ ስለ ታላቁ በዓል ስለ ጥምቀት ብዙ የምነግራችሁ ነገር አለኝ፡ ፡ በደንብ ተከታተሉኝ እሺ፡፡ በገዳም ውስጥ ለሠላሳ ዓመት ለብቻው ሆኖ እግዚአብሔርን እያመሰገነ የሚኖር የእግዚአብሔር አገልጋይ ነበር፡፡ ስሙም ቅዱስ ዮሐንስ ይባላል፡፡ ልጆችዬ የቅዱስ ዮሐንስ ልብስ ምንድር መሰላችሁ የግመል ቆዳ ነበረ፣ የሚበላው […]
ወለደነ ዳግመ እማይ ወእመንፈስ ቅዱስ፣ ዳግመኛም ከውሃነ ከመንፈስ ወለደን።
/in ክርስቲያናዊ ሕይወት /by Website Teamእንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ
የሕፃኑ የኢየሱስ ልደት
/in ሕፃናት /by Website Teamታኅሣሥ 26 ቀን 2005 ዓ.ም. ከወልደ ኢየሱስ /ቤካ ፋንታ/ “እነሆ ድንግል ትፀንሳለች ልጅም ትወልዳለች ስሙንም አማኑኤል ትለዋለች” ማቴ.1፥23ልጆችዬ እንደምን ሰነበታችሁ? ዛሬ ስለ ታላቁ ሕፃን ልደት የምነግራችሁ ነገር አለና በማስተዋል ተከታተሉኝ እሺ፡፡ ጎበዞች! የዛሬ ሁለት ሺ ዓመት ገደማ ነው፡፡ በኢየሩሳሌም ሀገር ንጉሡ ሄሮድስ ሕዝቡን ሁሉ ቤተልሄም ወደምትባል ከተማ ጠራቸው፡፡ እመቤታችንም በዚያ ጊዜ የአሥራ አምስት/15/ ዓመት ልጅ […]
የቤተ ክርስቲያንን አገልግሎት ይደግፉ!
ማስታወቂያ
Nothing Found
Sorry, no posts matched your criteria