በኮሮና ቫይረስ (COVID 19) ሳቢያ በአውሮፓ የምትገኘውን ቤተ ክርስቲያን (ምእመናን) ሊያጋጥሙ የሚችሉ ተግዳሮቶች እና መፍትሔዎች
/in ልዩ ልዩ /by Website Teamሆሣዕና (ለሕፃናት)
/in ሕፃናት /by Website Teamበቤካ ፋንታ 03.08.2012 በኢየሩሳሌም በምትገኝ በአንድ ትንሽ መንደር ውስጥ ነው የምኖረው፡፡ ከተወለድኩ አምስት ዓመት ሞልቶኛል፡፡ በዕለተ ሰንበት በቤት ውስጥ እየተጫወትሁ፣ እናቴም በጓዳ ሥራ እየሠራች ሳለን በድንገት የብዙ ሰዎች የዕልልታ ድምፅ በሰፈሩ ውስጥ ሰማን፡፡ እናቴም በፍጥነት ከጓዳ ሮጣ ወጥታ ‹‹ልጄ! ልጄ! ነይ እንሒድ!›› ብላ አዝላኝ እየሮጠች ከቤት ወጣች፡፡ በኹኔታው ተገርሜአለሁ፡፡ በሰፈር ውስጥ ያሉ ጓደኞቼ ዅሉ በእናቶቻቸው ጀርባና በአባቶቻቸው ትከሻ ላይ ኾነው […]
ግብረ-እስጢፋኖስ
/in ዜና /by Website Teamበኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሰንበት ትምህርት ቤቶች ማደራጃ መምሪያ ማኅበረ ቅዱሳን የአውሮፓ ማዕከል ግብረ-እስጢፋኖስ የተሰኘ ልዩ የዲያቆናት መርሐ ግብር በመጋቢት 23 እና 24፣ 2012 ዓ.ም አዘጋጀ፡፡ በማዕከሉ ትምህርት ክፍል አስተባባሪነት የተካሄደው ይህ መርሐ ግብር በአውሮፓ የሚኖሩ ዲያቆናትን በአንድ ላይ በማሰባሰብ ዲያቆናት ከቤተ መቅደስ አገልግሎት ጀምሮ ምዕመናንን በስብከተ ወንጌል በማስተማር ወንጌልን ለማስፋፋት በሚደረገው ጥረት የላቀ […]
የኃዘን መግለጫ
/in ዜና /by Website Teamበኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሰ/ት/ቤቶች ማ/መምሪያ ማኅበረ ቅዱሳን የአውሮፓ ማእከል: የታላቋ ብሪታኒያና የአየርላንድ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ ዕረፍት የተሰማንን ኃዘን እንገልጻን፡፡የብጹዕነታቸው በረከት ይድረሰን እያልን፡ በተለየ ሁኔታም ለአህጉረ ስብከቱ ሠራተኞች እንዲሁም ምእመናን የቤተ ክርስቲያን አምላክ መጽናናትን እንዲያድለን እንመኛለን፡፡ በማኅበረ ቅዱሳን የአውሮፓ ማእከል
ገዳማትን እና የአብነት ት/ቤቶች ከኮሮና ወረርሽኝ ለመከላከል የሚደረገውን እንቅስቃሴ ይደግፉ
/in ማስታወቂያ /by Website Teamበዚህ ሊንክ መጠቀም ይችላሉ : ገዳማትን እና የአብነት ት/ቤቶች ከኮሮና ወረርሽኝ ለመከላከል የሚደረገውን እንቅስቃሴ ይደግፉ
የቤተ ክርስቲያንን አገልግሎት ይደግፉ!
ማስታወቂያ
Nothing Found
Sorry, no posts matched your criteria