• እንኳን በደኅና መጡ !

በሀገረ ጀርመን የካስል ደብረ ቀራንዮ መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን ቅዳሴ ቤት ተከበረ

ኅዳር 5 ቀን 2011 ዓ.ም በጀርመን ንዑስ ማዕከል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በጀርመንና አካባቢው ሀገረ ስብከት የካስል ደብረ ቀራንዮ መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን ጥቅምት 24 እና 25 ቀን 2011 ዓ.ም. በሀገረ ስብከቱ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ዲዮናስዮስ ቡራኬ ቅዳሴ ቤቱ ተከበረ። ይህ የሕንጻ ቤተ ክርስቲያን በካህናት እና ምዕመናን ብርቱ ጥረት የተገዛ መሆኑ ታውቋል። በበዓሉም ላይ ተጋባዥ […]

በጀርመን ፍራንክፈርት ከተማ ዐውደ ርእይ ተካሄደ

“ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን አስተምህሮዋን እንጠንቅቅ፤ ድርሻችንን እንወቅ!” በሚል መሪ ቃል በማኅበረ ቅዱሳን የአውሮፓ ማዕከል የጀርመን ን/ማዕከል የተዘጋጀ ዐውደ ርእይ ከነሐሴ ፬ እስከ ፮  ቀን ፳፻፲ ዓ.ም. በጀርመን ሀገር በፍራንክፈርት ከተማ ተካሄደ። ዐውደ ርእዩን በጸሎት የከፈቱት ብፁዕ አቡነ ዲዮናስዮስ የአውሮፓ አህጉረ ስብከት ጳጳስ ሲሆኑ  በጀርመን ፍራንክፈርት ከተማ እና በአካባቢ የሚገኙ የአብያተ ከርስቲያናት አስተዳዳሪዎች፣ ተጋባዥ መምህራን […]

በእንግሊዝ የ2ኛው ዙር ሐዊረ ህይወት ተካሄደ

በዩኬ ንዑስ ማዕከል በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ ክርስቲያን የሰ/ት/ቤ/ማ/ መምሪያ ማኅበረ ቅዱሳን አዉሮፓ ማዕከል የዩናይትድ ኪንግደም ንዑስ ማዕከል ያዘጋጀው የ2ኛው ዙር ሐዊረ ሕይወት መርሐግብር ሰኔ 2 ቀን 2010 ዓ.ም. በታላቋ ብሪታንያ በነቲንግሃም ከተማ በቅድስት ልደታ ለማርያም ቤተክርስቲያን ተካሄደ። በጉባዔው ላይ ከተለያዩ የእንግሊዝ ከተሞች የተሰባሰቡ 50 ያህል ህፃናት እና ከ230 በላይ የሚሆኑ ካህናትና ምዕመናን ተሳትፈዋል። መርሐ ግብሩም በካህናት አባቶች […]

የቴክኖሎጂ ውጤቶች ና የሉላዊነት ጫና በልጆች አስተዳደግ

በላቸው ጨከነ ተስፋ (ዶ/ር) መግቢያ “ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው። ” (መዝ፻፳፮፥፫)  ከእግዚአብሔር የተሰጡንን በረከት በሚገባው ተንከባክቦ፣ አስተምሮ  እና ጠብቆ ማሳደግ የወላጆች ትልቅ ሥራ ነው። ቅዱስ መጽሐፍ “እንግዲህ እነዚህን ቃሎች በልባችሁና በነፍሳችሁ አኑሩ። ልጆቻችሁንም አስተምሯቸው። በቤትህም ስትቀመጥ በመንገድም ስትሄድ ስትተኛም ስትነሳም አጫውቷቸው። እርሷንም እንዲሰጣቸው እግዚአብሔር ለአባቶቻችሁ በማለላቸው ምድር እንደ ሰማይ ዘመን በምድር ላይ ዘመናችሁ የልጆቻችሁም ዘመን […]

በፊንላንድ ለመጀመሪያ ጊዜ ሐዊረ ሕይወት ተካሄደ።

በማኅበረ ቅዱሳን አውሮጳ ማዕከል በፊንላንድ ግንኙነት ጣቢያ አስተባባሪነት የሐዊረ ሕይወት መርሐ ግብር ለመጀመሪያ ጊዜ በፊንላንድ ሄልሲንኪ ከተማ ውስጥ በሚገኘው የፊንላንድ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የባህል ማዕከል እሑድ ግንቦት ፭ ቀን ፳፻፲ ዓ.ም  ተካሄደ።  በመርሐ ግብሩ ላይ የሄልሲንኪ ደብረ አሚን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተክርስቲያን ካህናትን እና ተጋባዥ መምህራንን ጨምሮ  የደብሩ ሰንበት ት/ቤት መዘምራን፣ ከሄልሲንኪ እና ከሌሎችም ከተሞች የመጡ […]


ይህን በመጫን ይለግሱ

የቤተ ክርስቲያንን አገልግሎት ይደግፉ!



የስብከተ ወንጌል ማስፋፊያ  


ገዳማትና አብነት ት/ቤቶች 


የቴሌቪዥን እና ራዲዮ አገልግሎት 

ማስታወቂያ

Nothing Found

Sorry, no posts matched your criteria

©2019. Mahibere Kidusan Europe Center - All Rights Reserved. Website by MK-IT