ወቅታዊ ዜናዎች
/in ዜና /by Website Teamየብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ ሥርዓተ ቀብር ተፈጸመ የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ ቀብር ሥነ ሥርዓት መርሐ ግብር “የኢትዮጵያ መምህሯ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ነው፡፡” ሕገ ቤተ ክርስቲያን ስለ ቅዱስ ሲኖዶስና ስለ ቅዱስ ፓትርያርክ ምን ይላል? ቅዱስ ሲኖዶስ አቃቤ መንበር ሰየመ ሌሎች ወቅታዊ የቤተ ክርስቲያን ዜናዎችን ለማንበብ “ዜና” በሚለው አምዳችን ሥር “ከዋናው ማእከል“ የሚለውን “ሜኑ” በመምረጥ በዋናው ማእከል ድረ […]
ስለ ቅዱስ ፖትርያርኩ ሥርዓተ ቀብር መግለጫ ተሰጠ
/in ዜና /by Website Teamየብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ ፖትርያርክ፣ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ፣ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም፣ ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት፣ የዓለም አብያተ ክርስቲያናት ምክር ቤት ፕሬዚዳንት፣ የዓለም ሃይማኖቶች ለሰላም የክብር ፕሬዚዳንት ሥርዓተ ቀብር በማስመልከት ቅዱስ ሲኖዶስ መግለጫ ሰጠ፡፡
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ አረፉ
/in ዜና /by Website Teamአምስተኛው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ ዶ/ር አቡነ ጳውሎስ ፓትርያርክ፣ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳሳ ዘአክሱም፣ ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት፣ የዓለም አብያተ ክርስቲያናት ፕሬዚዳንት ነሐሴ 10 ቀን 2004 ዓ.ም. ከንጋቱ 11:00 ሰአት ከዚህ ዓለም በሞተ ሥጋ ተለይተዋል። እግዚአብሔር አምላክ የቅዱስነታቸውን ነፍስ በደጋግ አባቶች አቅፍ ውስጥ ያኑርልን፣ አሜን
ደብረ ታቦር
/in ክርስቲያናዊ ሕይወት /by Website Teamበዲን. ኃይሌ ታከለ ነሐሴ 12፣ 2004 ዓ.ም. ደብረ ታቦር ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ መለኮቱን ታቦር በተሰኘው ረጅም ተራራ የገለጠበት ታላቅ በዓል ነው። በማቴ 16፥13-19 እንደምንመለከተው ኢየሱስ በፊልጶስ ግዛት ከምትሆን ከቂሣርያ አውራጃ በደረሰ ጊዜ ደቀ መዛሙርቱን:- ”ሰዎች የሰውን ልጅ ማን እንደ ሆነ ይሉታል?” ብሎ ጠየቃቸው። እነርሱም አንዳንዱ መጥምቁ ዮሐንስ፣ ሌሎችም ኤርምያስ ወይም ከነቢያት አንዱ ነው […]
ጾመ ፍልሰታ
/in ክርስቲያናዊ ሕይወት /by Website Teamበኤርምያስ ልዑለቃል ሐምሌ 30፣ 2004 ዓ.ም. “አንቺ ከሴቶች ሁሉ ተለይተሽ የተባረክሽ ነሽ” ሉቃ 1 ፡28 ጾመ ፍልሰታ በከበረች ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት የምንኖር የእግዚአብሔር ልጆች በረከትን ከምንቀበልባቸው የአዋጅ አጽዋማት መካከል አንዱ ሲሆን በየዓመቱ ከነሐሴ 1 እስከ ነሐሴ 16 ቀን በታላቅ መንፈሳዊ ፍቅር ከወትሮው በበለጠ ሁኔታ ለእግዚአብሔር በመገዛት በተሰበረ ልቦና እና በተሰበሰበ ህሊና ከጥሉላት መባልዕት (ለሰውነት ብርታት […]
የቤተ ክርስቲያንን አገልግሎት ይደግፉ!
ማስታወቂያ
Nothing Found
Sorry, no posts matched your criteria