• እንኳን በደኅና መጡ !

የሐዊረ ሕይወት መርሐ ግብራት በአገረ ኖርዌይ እና በአገረ ጣልያን

በኖርዌይ እና በጣልያን ን/ማዕከላት ግንቦት 6 ቀን 2010 ዓ.ም. ፪ኛው ዙር የሐዊረ ሕይወት (የሕይወት ጉዞ) መርሐ ግብር በአገረ ኖርዌይ በክርስቲያንሳንድ ከተማ ከሚያዝያ ፲፫ – ፲፬  ፳፻፲ ዓ.ም. (April 21-22, 2018) ተካሄደ፡፡ በደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን እና በአውሮፓ ማዕከል የኖርዌይ ንዑስ ማዕከል በጋራ በተዘጋጀው በዚሁ መንፈሳዊ መርሐ ግብር ላይ በአገረ ኖርዌየ ከሚገኙ የቤተከርስቲያን ልጆችና መምህራን […]

አምስተኛው ሐዊረ ሕይወት በአገረ ጀርመን ተካሄደ

በጀርመን ንዑስ ማዕከል መጋቢት 25 ቀን 2010 ዓ.ም. የሐዊረ ሕይወት መርሐ ግብር ለ፭ተኛ ጊዜ በጀርመን አገር ፍራንክፈርት ከተማ አቅራቢያ በክሮፍልባህ የግብፅ ቅዱስ እንጦስ ገዳም “መልካሙን ሥራችሁን አይተው በሰማያት ያለውን አባታችሁን እንዲያከብሩ ብርሃናችሁ እንዲሁ በሰው ፊት ይብራ።” (ማቴዎስ፭÷፲፮) በሚል መሪ ቃል ተካሄደ። በዚህውም ጉባኤ ብፁዕ አቡነ ሚሻኤል የቅዱስ እንጦንስ ገዳም የበላይ ጠባቂ፣ በጀርመን የኢ/ኦ/ቤ/ክ አስተዳዳሪዎች እና የሀገረ […]

ሆሣዕና

በዲ/ን ብሩክ አሸናፊ መጋቢት 23 ቀን 2010 ዓ.ም. ሆሣዕና ማለት መድኃኒት ማለት ነው። ሆሣዕና ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በአህያ እና በውርንጫይቱ ላይ ተቀምጦ ከሕዝቡም ብዙዎች ልብሳቸውንና የዘንባባ ዝንጣፊ በመንገድ እያነጠፉለት የሚቀድሙትም የሚከተሉትም ሆሣዕና ለዳዊት ልጅ በጌታ ሥም የሚመጣ ቡሩክ ነው ሆሣዕና በአርያም እያሉ እያመሰገኑት ወደ ኢየሩሳሌም የገባበትና የለዋጮችን ገበታዎችና የርግብ ሻጮችን ወንበሮች ገልብጦ ቤተ መቅደሱን […]

ዐቢይ ጾም

በታምራት ኃይሉ የካቲት 5 ቀን 2010 ዓ.ም. ጾም ማለት ሰውነትን ከሚያስፈልጋቸው ነገር ሁሉ መከልከል፣ ለሥጋ የሚመቸውን ነገር መተው ማለት ነዉ፡፡ ጌታችን መጾም ሳያስፈልገው የጾመው በጾም መሣሪያነት ዲያቢሎስን ድል ታደርጋላችሁ ሲለን ነው፡፡  እርሱ ድል አድርጎታል ካልጾሙ ካልጸለዩ ሰይጣንን ድል ማድረግ እንደማይቻል ጌታ አስተምሮናል፡፡ ጾም ፊትን ወደ እግዚአብሔር ማቅናት እንደሆነ በሰብአ ነነዌ ታውቋል እነዚህ ሰዎች ወደ እግዚአብሔር የተመለሱት በጾም […]

ዕረፍተ ሶልያና

በዲ/ን ዶ/ር ቴዎድሮስ በለጠ  ጥር  21 ቀን 2010 ዓ.ም.   የቤተክርስቲያናችን ዓይን ሊቁ ቅዱስ ያሬድ ለአምልኮ መቅረዝ ለምስጋና ማኅቶት በሆነው የድጓ ድርሰቱ የእመቤታችንን የከበረ ዕረፍት ከዘመነ አስተርእዮ ምስጢር ጋር እያዛመደ እንዲህ አስፍሮታል። ∽†∽ “ጊዜ ዕረፍታ ለሶልያና፣ ወረደ ወልድ እም ዲበ ልዕልና፣ ጠሊሳነ ንግሥ ሶቤሃ ከደና ” ∽†∽ ድጓ: መነሻው “ድግ” ነው የሚሉ ዓይናማ ሊቃውንት “ድጋ […]


ይህን በመጫን ይለግሱ

የቤተ ክርስቲያንን አገልግሎት ይደግፉ!



የስብከተ ወንጌል ማስፋፊያ  


ገዳማትና አብነት ት/ቤቶች 


የቴሌቪዥን እና ራዲዮ አገልግሎት 

ማስታወቂያ

Nothing Found

Sorry, no posts matched your criteria

©2019. Mahibere Kidusan Europe Center - All Rights Reserved. Website by MK-IT