• እንኳን በደኅና መጡ !

በኦስሎ ከተማ የአውደ ርዕይና የአውደ ጥናት መርሐ ግብር ተካሄደ

በኖርዌይ ግንኙነት ጣቢያ ሰኔ 25 ቀን 2006 ዓ.ም.  በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ማኅበረ ቅዱሳን አውሮፓ ማእከል የኖርዌይ ግንኙነት ጣቢያ «ለሁለንተናዊ የቤተ ክርስቲያን እድገት የድርሻችንን እንወጣ» በሚል መሪ ቃል የአውደ ርዕይና የአውደ ጥናት መርሐ ግብር ከሰኔ 6-8 ቀን 2006 ዓ.ም በኦስሎ ከተማ በደማቅ ሁኔታ አካሄደ። በዚህ ብዙ ምእመናን በተሳተፉበት መርሐ ግብር በዋናነት ሦስት/3/ ትዕይንቶች፣ አውደ ጥናትና ስብከተ ወንጌል ተካተዋል። […]

አብርሃ ወአጽብሐ

ግንቦት 30 ቀን 2006 ዓ.ም ቅዱሳን ነገስታት አብርሃ ወአጽብሐ አባታቸው ታዜር እናታቸው ሶፍያ/አህየዋ/ በቅድስና የሚኖሩ እግዚአብሔርን በቅድስና በንጽህና የሚያገለግሉ ነገር ግን ልጅ ያላገኙ መካኖች ነበሩ። ስለሆነም ጌታ ሆይ ደስ የሚያሰኝህ በትዕዛዝህም የሚኖር ልጅ ስጠን እያሉ እግዚአብሔርን ይለምኑ ነበር፡፡ ከዕለታት አንድ ቀን ስለ እግዚአብሔር ቸርነት ሲነጋገሩ ንግስት ሶፍያ የሐና እመ ሳሙኤልን ጸሎት በመጥቀስ እሷም እንደ ሐና […]

ሐዊረ ሕይወት በሀገረ ጀርመን ተካሄደ

በጀርመን ቀጣና ማእከል ግንቦት 15 ቀን፣ 2006 ዓ.ም. በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ማኅበረ ቅዱሳን አውሮፓ ማእከል የጀርመን ቀጣና ማእከል በአውሮፓ የመጀመሪያውን የሐዊረ ሕይወት መርሐ ግብር ከግንቦት 8-10, 2006 በክሩፈልባክህ (Kroeffelbach) በሚገኘው የኮፕቲክ ቅዱስ እንጦንስ ገዳም (Sankt-Antonius Kloster) በደማቅ ሁኔታ አካሄደ። በዚህ ከ80 በላይ ምእመናን  በተሳተፉበት መርሐ ግብር ላይ ሰፊ ትምህርት የተሰጠ ሲሆን በተለይ ነገረ ድኅነት […]

በክርስቶስ በኲርነት ኹላችን እንነሣለን (፩ኛ ቆሮ፲፭፥፳-፳፪)

በዲ/ን ሰሎሞን አስረስ ሚያዚያ 11 ቀን 2006 ዓ.ም.  እግዚአብሔር ሰውን እንደ መላእክት ሕያው ኾኖ ስሙን ሊቀድስ ክብሩን እንዲወርስ እንጂ እንዲታመም እንዲሞት አድርጎ አልፈጠረውም ነበር፡፡ ሞት ግን ሰው በፈቃዱ ያመጣው እንጂ እግዚአብሔር ሰውን ሊሞት አልፈጠረውም ። ጥበበኛው ሰሎሞን ‹‹በሕይወታችሁ ስሕተት ለሞት አትቅኑ፤ በእጃችሁም ሥራ ጥፋትን አታምጡ፡፡ እግዚአብሔር ሞትን አልፈጠረምና፤ የሕያዋንም  ጥፋት ደስ አያሰኘውምና፡፡ ነዋሪ ይሆን ዘንድ ፍጥረቱን […]


ይህን በመጫን ይለግሱ

የቤተ ክርስቲያንን አገልግሎት ይደግፉ!



የስብከተ ወንጌል ማስፋፊያ  


ገዳማትና አብነት ት/ቤቶች 


የቴሌቪዥን እና ራዲዮ አገልግሎት 

ማስታወቂያ

Nothing Found

Sorry, no posts matched your criteria

©2019. Mahibere Kidusan Europe Center - All Rights Reserved. Website by MK-IT