መጻጒዕ (ዮሐ. ፭፥፲፫)
/in ክርስቲያናዊ ሕይወት /by Website Teamበዲ/ን ዶ/ር ቴዎድሮስ በለጠ መጋቢት 18 ቀን 2008 ዓ.ም የነፍሳችንን ማሠሪያ እንዲፈታና ዓለሙን ከተያዘበት የኃጢአት በሽታ እንዲያድን ለቤዛነት፤ እንዲሁም የመልካምና የበጎ ምግባራት ሁሉ አብነት ሆኖ በሥራና በቃል እንዲያስተምር ወዳለንባት ምድር በሥጋ ቅድስት ድንግል ማርያም ወረደ ተወለደ:: ቤተክርስቲያናችን በአራተኛው የዓቢይ ጾም ሳምንት እግዚአ ለሰንበት ጌታችንና አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በ“ቤተሳይዳ” የፈጸመውን ተአምራት መጻጒዕ ብላ ሰይማ ታስበዋለች። […]
ምኵራብ
/in ክርስቲያናዊ ሕይወት /by Website Teamበቀሲስ ኃይለኢየሱስ ተመስገን መጋቢት 10 ቀን 2008 ዓ.ም ከሁሉ አስቀድሞ ሃይማኖትን መመስከር እንዲገባ ቅድመ ዓለም ከእግዚአብሔር አብ ያለ እናት አካል ዘእምአካል ባህርይ ዘእምባህርይ የተወለደ ተቀዳሚ ተከታይ የሌለው አካላዊ ቃል ድህረ ዓለም ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም መለወጥ ሳያገኛት ዘር ምክንያት ሳይሆን ከስጋዋ ስጋ ከነፍሷ ነፍስ ነስቶ የተወለደ ወልደ እግዚአብሔር ወልደ ማርያም በተዋህዶ ከበረ።“ይደልዎነ ንእምን ከመ ቦቱ […]
ዘወረደ
/in ክርስቲያናዊ ሕይወት /by Website Teamበዲያቆን ስመኘው ጌትዬ የካቲት 26 ቀን 2008 ዓ.ም. እንኳን ለዓቢይ ጾም በሰላም አደረሰን። የ፳፻፰ (2008) ዓ.ም ዓቢይ ጾም የካቲት ፳፰(28) ቀን ተጀምሮ ሚያዝያ ፳፫ (23) ቀን ይፈጸማል። ይህ ጾም በ 8 ታላላቅ ሳምንታት የተከፋፈለ ሲሆን እነርሱም ዘወረደ፣ ቅድስት፣ ምኲራብ፣ መጻጒዕ ፣ ደብረዘይት፣ ገብርኄር፣ ኒቆዲሞስ፣ እና ሆሳዕና ይባላሉ፡፡ በዚህ ጾም ውስጥ በአጠቃላይ ጾመ እግዚእነ (የጌታችን ጾም) […]
በጀርመን የክሮንበርግ ቅዱስ ዑራኤል ቤተ ክርስቲያን ቅዳሴ ቤቱ ተከበረ።
/in ዜና /by Website Teamበጀርመን ንዑስ ማእከል የካቲት 13 ቀን 2008 ዓ.ም. በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን በደቡብ፣ ምሥራቅ እና ምዕራብ አውሮፓ ሀገረ ስብከት የክሮንበርግ(ጀርመን) ቅዱስ ዑራኤል ቤተ ክርስቲያን በሀገረ ስብከቱ ሊቀ ጳጳስ በብፁዕ አቡነ ሙሴ የካቲት 6 ቀን 2008 ዓ.ም. ተባርኮ ቅዳሴ ቤቱ ተከብሯል። የቤተክርስቲያኑ መመሥረት በፍራንክፈርትና አካባቢው ከተወሰኑ ዓመታት ወዲህ በዓታ ለማርያም የፅዋ ማኅበርን በማቋቋም ተሰባሰበው ይገለገሉ […]
የገና በዓል በቅዱስ ላሊበላ
/in ክርስቲያናዊ ሕይወት /by Website Teamበቀሲስ መንግስቱ ጎበዜ ታህሳስ 27 ቀን 2008 ዓ.ም በቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያናችን በድምቀት ከሚከበሩት የጌታችንና የመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ዓበይት በዓላት መካከል የገና (የልደት) በዓል አንዱ ነው።ይህ በዓል ሰማይና መሬት የታረቁባት፣ ሰው እና መላእክት በአንድነት የዘመሩበት ፣ ከሁሉም በላይ አምስት ሺህ አምስት መቶ ዘመን ሲጠበቅ የነበረው የአዳም ተስፋ የተፈፀመበት፣ አምላክ የአምላክ ልጅ በግሩም ተዋህዶ ከእመቤታችን ከቅድስት […]
የቤተ ክርስቲያንን አገልግሎት ይደግፉ!
ማስታወቂያ
Nothing Found
Sorry, no posts matched your criteria