አቤልና ቃየል (ለልጆች) (ዘፍ.4፣1-15)
/in ሕፃናት /by Website Teamበአውሮፓ ማዕከል ትም/ እና ሐዋሪያዊ አገልግሎት ክፍል ጥቅምት 19 ቀን 2006 ዓ.ም. አዳም እና ሔዋን በመጀመሪያ ቃየልን እና አቤልን ወለዱ። አቤልም በግ ጠባቂ ነበረ፤ ቃየልም ምድርን የሚያርስ ነበረ። ሁለቱም ካላቸው ነገር ለእግዚአብሔር ስጦታ ወይም መሥዋዕት አቀረቡ። ቃየል ክፉ ልብ ነበረውና እግዚአብሔር አይበላው ብሎ ከአመረተው እህል ጥሩዉን ሳይሆን መጥፎዉ የማይረባውን መናኛውን እህል ለእግዚአብሔር መሥዋዕት አቀረበ። አቤል […]
ልዩ መርሐ ግብር በእንግሊዝ አገር፣ ሊድስ ከተማ
/in ዜና /by Website Teamመስከረም 18 ቀን 2006 ዓ.ም. በሰሜን ምዕራብ አውሮፓ ሀገረ ስብከት የሊድስ ደብረ ስብሐት መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን እና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ማኅበረ ቅዱሳን ትብብር ገቢው ለአብነት ት/ቤቶች መርጃ የሚውል ልዩ መርሐ ግብር ሊዘጋጅ ነው። ”በእንተ ስማ ለማርያም” በሚል መሪ ቃል የተሰየመው ይህ መርሐ ግብር ቅዳሜ መስከረም ፳፭ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም (5 Oct 2013) […]
ወወሃብኮሙ ትእምርት ለእለ ይፈርሁከ፣ለሚፈሩህ ምልክትን ሰጠሃቸው (መዝ 59፡4)
/in ክርስቲያናዊ ሕይወት /by Website Teamበመምህር ሰሎሞን መኩሪያ መስከረም 16 ቀን 2006 ዓ.ም. ይህንን የተናገረ ልበ አምላክ ቅዱስ ዳዊት ነው፡፡ ልበ አምላክ ቅዱስ ዳዊት ከተሰጡት 7ት ሃብታት አንዱ ሃብተ ትንቢት ነው። በዚተሰጠው ሃብተ ትንቢት የራቀው ቀርቦለታል፣ የቀረበው ተከናውኖለታል፣የረቀቀው ጐልቶለታል። ስለዚህም ከእርሱ በፊት የተደረገውን፣ በእርሱ ዘመን የሆነውን፣ ከእርሱም በኋላ እስከ እለተ ምፅአት የሚደረገውን ሁሉ ልዑል እግዚአብሔር ገልፆለት ብዙ ነገር ተንብይዋል። ከትንቢቶቹም […]
አዳም እና ሔዋን (ለልጆች) (ዘፍ 1፣2፣3)
/in ሕፃናት /by Website Teamእንደምን ሰነበታችሁ ልጆች? በአለፈው በቀረበው ክፍለ ትምህርት እግዚአብሔር ስለፈጠራቸው ፍጥረታት እንዳነበባችሁና እንደተረዳችሁ ተስፋ እናደርጋለን። በዚህ ጽሑፍ ደግሞ እግዚአብሔር በስድስተኛው ቀን ስለፈጠራቸው አዳም እና ሔዋን እንደሚከተለው ቀርቦላችኋል። እግዚአብሔር ለሰው ልጅ ኑሮ የሚያስፈልጉ ነገሮችን ከፈጠረለት በኋላ በስድስተኛው ቀን ዐርብ የመጀመርያውን ሰው አዳምን ፈጠረ። እግዚአብሔር ሲፈጥረውም በእራሱ መልክ እና ምሳሌ ፈጠረው፤ በምድር ላይ ለሚኖሩ ፍጥረታት ሁሉ ገዢ አደረገው። […]
ወትባርክ አክሊለ ዓመተ ምሕረትከ፤ በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ፤ (መዝ 64፥ 11)
/in ክርስቲያናዊ ሕይወት /by Website Teamዲ/ን ውብዓለም ደስታ ጳጉሜን 04 ቀን 2005 ዓ.ም. ዘመን የሚለወጥበት የመስከረም ወር ዘር ዘርተው ተክል ተክለው የሚኖሩ ሐረስተ ምድር በክረምት የዘሩትን ዘር አሽቶ አፍርቶ ምድርም በልምላሜ ተጊጣ እንስሳትም ለምለሙን ሣር ግጠው ጽሩውን ውኃ ተጎንጭተው ጠግበው አምረው የሚታዩበት የልምላሜ የፍሬ ወር ነው። “ምድርን ጐበኘሃት አጠጣሃትም፥ ብልጥግናዋንም እጅግ አበዛህ፤ የእግዚአብሔርን ወንዝ ውኃን የተመላ ነው፤ ምግባቸውን አዘጋጀህ እንዲሁ […]
የቤተ ክርስቲያንን አገልግሎት ይደግፉ!
ማስታወቂያ
Nothing Found
Sorry, no posts matched your criteria