የደቡብ፣ የደቡብ ምሥራቅና ምዕራብ አውሮፓ ሀ/ስብከት ዓመታዊ ጉባኤውን አካሄደ
/in ዜና /by Website Teamጳጉሜን 02 ቀን 2005 ዓ.ም. በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የደቡብ፣ የደቡብ ምሥራቅና ምዕራብ አውሮፓ ሀ/ስብከት ከነሐሴ 24 – 25፣ 2005 ዓ.ም በጀርመን ሀገር በሚገኘው የግብፅ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ እንጦንስ ገዳም ዓመታዊ ጉባኤውን አካሄደ፡፡ በዕለቱም ብፁዕ አቡነ ሙሴ የሀ/ስብከቱ ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖደስ አባል፣ የአድባራት አስተዳዳሪዎች፣ የሰበካ ጉባኤያት እና የመንፈሳዊያት ማኅበራት ተወካዮች በአባልነት ተገኝተዋል፡፡ ጉባኤው በብፁዕነታቸው […]
“ወደጄ ሆይ ተነሺ፣ ውበቴ ሆይ ነይ” (መኃ 2፡10)
/in ክርስቲያናዊ ሕይወት /by Website Teamዲ/ን ውብዓለም ደስታ ከኔዘርላንድስ ቀጠና ማዕከል ነሐሴ 15 ቀን 2005 ዓ.ም. ከላይ በርዕሱ እንደተገለጸው ከመዝሙር ሁሉ በሚበልጥ መዝሙሩ ሰሎሞን እመቤታችንን እንዲህ ብሏታል፡፡ «ወደጄ ሆይ ተነሺ፣ ውበቴ ሆይ ነይ፡፡ እነሆ ክረምት አለፈ ÷ ዝናቡም አልፎ ሄደ ፤ አበቦች በምድር ላይ ተገለጡ፣ የዜማም ጊዜ ደረሰ ÷ የቁርዬውም ቃል በምድራችን ተሰማ፡፡ በለሱ ጎመራ ወይኖችም አበቡ መዐዛቸውንም ሰጡ ወዳጄ […]
ሥነ-ፍጥረት/ለልጆች
/in ሕፃናት /by Website Teamነሐሴ 14 ቀን 2005 ዓ.ም. ልጆች እግዚአብሔር አምልካችን ሰማይ እና ምድርን እንዲሁም በውስጣቸው የሚኖሩትን ፍጥረታትን መቼ እንደፈጠራቸው ታውቃላችሁ? በዚህ ጽሁፍ ስለ ሥነ-ፍጥረት ትማራላችሁ። እግዚአብሔር ፍጥረታትን ካለመኖር ወደመኖር ያመጣ የሁሉ ፈጣሪ ነው። እግዚአብሔርም በሳምንት ውስጥ ካሉ ሰባት ቀናት (ዕለታት) በመጀመሪያዎቹ ስድስት ቀናት የተለያዩ ፍጥረታትን ፈጠረ።
የምእመናን ድርሻ በቤተ ክርስቲያን
/in ክርስቲያናዊ ሕይወት /by Website Teamመግቢያ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ በተለያየ ጊዜ ካህናት እና ምእመናን የእግዚአብሔር ማደሪያ ቤት በተባለች ቅድስት ቤተ ክርስቲያን እንዴት ሊኖሩ እንደሚገባ ድርሻቸውም ምን እንደሆነ ያስተምራቸው ነበር:: ለምሳሌ የመንፈስ ልጁ የሆነ ቅዱስ ጢሞቴዎስን በእግዚአብሔር ማደሪያ ቤት ሲኖር ምን ማድረግ እንዳለበት እንዲህ በማለት መክሮታል:-“በእግዚአብሔር ማደሪያ ቤት መኖር እንዴት እንደሚገባ ታውቅ ዘንድ እጽፍልሃለሁ፤ ቤቱም የእውነት ዐምድና መሠረት የሕያው እግዚአብሔር ቤተ […]
እንደተናገረ ተነሥቷል (ማቴ28፥5)
/in ክርስቲያናዊ ሕይወት /by Website Teamእንኳን ለጌታችን፣ ለአምላካችንና ለመድኃኔታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ትንሣኤ በሰላም አደረሳችሁ፣ አደረሰን። በአባ ወልደትንሣኤ ጫኔ ሚያዚያ 26፣ 2005ዓ.ም. ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከሰማየ ሰማያት ወርዶ ከድንግል ማርያም ከሥጋዋ ሥጋ ከነፍሷ ነፍስ ነስቶ በከብቶች በረት ከተወለደበት ሰዓት ጀምሮ ለሰው ልጅ ድህነት ሲል ጽኑ መከራና ስቃይን ተቀብሏል። በተለይ በመጨረሻው ሰዓት ከሰው ልጅ አዕምሮ በላይ የሆነ ስቃይ፣ መከራ፣ እንግልትና […]
የቤተ ክርስቲያንን አገልግሎት ይደግፉ!
ማስታወቂያ
Nothing Found
Sorry, no posts matched your criteria