ቀርቦሙ እግዚእ ኢየሱስ ወሖረ ምስሌሆሙ (ጉዞ ከእግዚአብሔር ጋር) ሉቃስ 24÷13-45
/in ክርስቲያናዊ ሕይወት /by Website Teamበቀሲስ ኃይለኢየሱስ ተመስገን ሚያዚያ 21 ቀን 2009 ዓ.ም. ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን ……………. በዓቢይ ኃይል ወሥልጣን አሰሮ ለሰይጣን …………………………..አግአዞ ለአዳም ሰላም ……………………………………… እም ይእዜሰ ኮነ…………………………………………..ፍሥሐ ወሰላም “ክርስቶስ በታላቅ ኃይልና ሥልጣን ከሙታን ተለይቶ ተነሣ ፤ ዲያብሎስን አሰረው አዳምን ነጻ አወጣው ፤ ሰላም ከዛሬ ጀምሮ ሰላም ሆነ” 13.ወይእተ ዕለተ እንዘ የሐውሩ ክልኤቱ እምውስቴቶሙ ሀገረ እንተ ርኅቅት እምኢየሩሳሌም መጠነ ስሳ ምዕራፍ […]
ሆሣዕና
/in ክርስቲያናዊ ሕይወት /by Website Teamበኤርምያስ ልዑለቃል መጋቢት 30 ቀን 2009 ዓ.ም. ሆሣዕና ቃሉ የዕብራይስጥ ሲሆን ትርጉሙም አሁን አድን ማለት ነው። በቅድስት ቤተ ክርስቲያን ሥርዓት መሠረት የታላቁ ዓቢይ ጾም ስምንተኛ እሑድ የሆሣዕና በዓል በድምቀት የሚከበርበት ዕለት ነው። በዚህ ዕለት ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በታላቅ ትህትና በአህያ ጀርባ ተቀምጦ ወደ ኢየሩሳሌም ያደረገውን ጉዞ የሚዘክር ቃለ እግዚአብሔር በስፋት ይደርሳል። በአራቱም ወንጌላውያን በቅዱስ ማቴዎስ፣ ማርቆስ፣ ሉቃስ […]
በሆላንድ ሐዊረ ሕይወት ተካሔደ።
/in ዜና /by Website Teamበሆላንድ ንዑስ ማእከል መጋቢት 26 ቀን 2009 ዓ.ም በማኅበረ ቅዱሳን አውሮፓ ማእከል የሆላንድ ንዑስ ማዕከል የመጀመሪያውን ሐዊረ ሕይወት በሆላንድ ሊቨልደ ግዛት በሚገኘው የግብፅ ኮፕት ቅዱስ ቴዎድሮስ ኦርቶዶክስ ገዳም መጋቢት ፱ ፳፻፱ ዓ.ም. አካሔደ። ሐዊረ ሕይወቱ በአባቶች ጸሎት የተከፈተ ሲሆን በመቀጠልም የመጀመሪያ የሆነው የነገረ ክርስቶስ ትምህርት በመጋቤ ምስጢር ኅሩይ ኤርምያስ ተሰጥቷል። ከሰአት በኋላ ከተሳታፊዎች ለተነሱ መንፈሳዊ […]
በቩርዝቡርግ ቅዱስ ማርቆስ ቤተ ክርስቲያን ዐውደ ርእይ ተካሔደ።
/in ዜና /by Website Teamበጀርመን ንዑስ ማእከል መጋቢት 26 ቀን 2009 ዓ.ም በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የሰ/ት/ቤ/ማ/መምርያ ማኅበረ ቅዱሳን አውሮፓ ማእከል የጀርመን ንዑስ ማእከል እና የቩርዝቡርግ ቅዱስ ማርቆስ ሰበካ ጉባዔ በመተባበር ከየካቲት ፳፭ እስከ የካቲት ፳፮ ቀን ፳፻፱ ዓ.ም ዐውደ ርእይ እና የስብከተ ወንጌል መርሐ ግብር አካሄዱ። ዐውደ ርእዩ የቩርዝቡርግ ቅዱስ ማርቆስ ቤተ ክርስቲያን አገልጋይ በሆኑት በቀሲስ ገብረማርያም እና የአውሮፓ ማእከል ሰብሳቢ […]
ምኵራብ
/in ክርስቲያናዊ ሕይወት /by Website Teamበዲያቆን አለባቸው በላይ የካቲት 25 ቀን 2009 ዓ.ም ቅዱስ ወንጌል እንደሚነግረን በምኵራብ ያገለግሉ ዘንድ የተሾሙ ካሕናተ አይሁድ እና የጥቅም ተጋሪዎቻቸው ኃላፊነታችውን ረስተው፣ዓላማችውን ዘንግተው ቅዱስ የሆነውን የእግዚአብሔርን ቤት መንፈሳዊ ገበያነቱ ቀርቶ የሥጋ ገበያ፤ ቅጽረ ምኵራብን የወንበዴዎች መናኻሪያ (ማቴ 21:13፤ ሉቃ19:46) አድርገውት ነበር። በዚህ ምክንያት በቤቱ ተገኝቶ ጸሎት ማድረስ፤ መባእ ማቅረብ፤ ከፈጣሪ ጋር መገናኘት የማይቻልበት ሁኔታ ተፈጥሮ […]
የቤተ ክርስቲያንን አገልግሎት ይደግፉ!
ማስታወቂያ
Nothing Found
Sorry, no posts matched your criteria