ክፍት የሥራ ማስታወቂያ

በማኅበረ ቅዱሳን የአውሮፓ ማእከል ጽ/ቤት

ታህሳስ 3 ቀን 2008 .

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሰ/ት/ቤቶች ማደራጃ መምርያ ማኅበረ ቅዱሳን የአውሮፓ ማእከል እየሰጠ ያለውን አገልግሎት አጠናክሮ መስጠት ያስችለው ዘንድ በመደበኛነት የሚያገለግል የጽ/ቤት ረዳት ሆኖ እገዛ የሚሰጥ አገልጋይ ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም በጀርመን ሀገር የምትገኙ ፍላጎቱ ያላችሁና መስፈርቱን የምታሟሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ምእመናን ማመልከት እንደምትችሉ እናሳውቃለን፡፡ዝርዝሩን ይህን ተጭነው ይመልከቱ።

ረድኤተ እግዚአብሔር አይለየን
በማኅበረ ቅዱሳን የአውሮፓ ማእከል ጽ/ቤት