በአውሮፓ የወላጆች የውይይት መድረክኤፕረል 30, 2015/in ልዩ ልዩ /by Website Teamሚያዚያ 22 ቀን 2007 ዓ.ም. በአውሮፓ በአይነቱ ልዩ የሆነ የወላጆች የውይይት መድረክ «ሕጻናትን እና ታዳጊዎችን እንዴት ማሳደግ አለብን» በሚል ርዕስ ሚያዝያ 27 (May 5, 2015 GC) ቀን 2007ዓ.ም ከምሽቱ 20፡00 ሰዓት CET በፓልቶክ ይካሄዳል። እባክዎን ዝርዝር መርሃ ግብሩን ከማስታወቂያው ላይ ይመልከቱ። ወስብሐት ለእግዚአብሔር። https://eu.eotcmk.org/site/wp-content/uploads/2018/05/mk-europe-header.png 0 0 Website Team https://eu.eotcmk.org/site/wp-content/uploads/2018/05/mk-europe-header.png Website Team2015-04-30 22:59:452015-04-30 22:59:45በአውሮፓ የወላጆች የውይይት መድረክ