የሐዊረ ሕይወት መርሐ ግብር ከሀገረ ዴንማርክ(ኮፐንሃገን) ወደ ሀገረ ስዊድን (ሉንድ)
/in ዜና, የአውሮፓ ማዕከል /by Website Teamከዴንማርክ ኮፐንሃገን ደብረ ምሕረት ቅዱስ አማኑኤል ቤተ ክርስቲያን በመነሳት ወደ ስዊድን፣ ሉንድ ደብረምጥማቅ ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ነሐሴ 16/2013 ዓ.ም (Aug.22/2021) የሐዊረ ሕይወት መርሐ ግብር ተካሄደ። ሐዊረ ሕይወቱን ያዘጋጅው የዴንማርክ ግንኝነት ጣቢያ ከደ/ም/ቅ/ አማኑኤል እና ከሉንድ ደ/ም/ቅ/ ማርያም ቤ/ንሰበካ ጉባኤያት ጋር በመተባበር ነው። በዚህ መርሐ ግብር ላይ የሁለቱ አብያተ ክርስቲያናት ምእመናን እናበአጎራባች የሚገኙ አጥቢያዎች፣ አጠቃላይ ከ200 በላይ […]
ግቢ ጉባኤ
/in Uncategorized, ማስታወቂያ, የአውሮፓ ማዕከል /by Website Teamቨርችዋል ግቢ ጉባኤ በአውሮፖ በዚህ ይመዝገቡ:- https://docs.google.com/forms/u/1/d/1kwZcBbi7PrnK1m-Iz6E8Njpdmy-sMURA8wf2pDWrR_k/viewform?edit_requested=true&pli=1
ቡሄ
/in የአውሮፓ ማዕከል /by Website Teamበእንግሊዝ ሀገር የቨርችዋል ግቢ ጉባኤ ተማሪዎች ተመረቁ
/in ልዩ ልዩ, ዜና /by Website Teamከዩኬ ንዑስ ማእከል ነሐሴ ፩ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም በማኅበረ ቅዱሳን አዉሮፓ ማእከል በዩናይትድ ኪንግደም ን/ማእከል አስተባባሪነት ላለፉት ሦስት ዓመታት ተከታታይ የቤተ ክርስቲያን ትምህርት ሲማሩ የነበሩ 11 የግቢ ጉባኤ ተማሪዎች ሐምሌ 24 ቀን 2013 ዓ/ም በአባቶች ቡራኬ ተመረቁ። በለንደን ደብረ ገነት ቅድስት ሥላሴ ቤተ ክርስቲያን አዳራሽ በተካሄደዉ በዚህ የተማሪዎች ምርቃት መርሐ ግብር ላይ ካህናት አባቶች፣ ተመራቂ […]
የዐቢይ ጾም ሳምንታት (ለሕፃናት) – ክፍል አራት
/in Uncategorized, ሕፃናት /by Website Team፮. ገብር ኄር በልደት አስፋው ሚያዝያ ፮ ቀን ፳፻፲፫ዓ.ም ሰላም ናችሁ ልጆች? ባለፈው ዝግጅት ስለ ደብረ ዘይት ተምረናል፡፡ ዛሬ ደግሞ ስለ ‹ገብር ኄር› እንማራለን፡፡ ስድስተኛው የዐቢይ ጾም ሳምንት (እሑድ) ‹ገብር ኄር› ይባላል፡፡ ትርጕሙ ‹ታማኝ፣ በጎ፣ ደግ አገልጋይ› ማለት ነው፡፡ ልጆች! አንድ ባለጠጋ አገልጋዮቹ ነግደው እንዲያተርፉበት ለአንዱ አምስት፤ ለሁለተኛው ሁለት፤ ለሦስተኛው አንድ መክሊት ሰጣቸው፡፡ ልጆች! ‹መክሊት› የገንዘብ ስም ነው፡፡ ከዚያ […]
የቤተ ክርስቲያንን አገልግሎት ይደግፉ!
ማስታወቂያ
ተዋሕዶ ለአንድሮይድ ተለቀቀ
/in ማስታወቂያ /by Website Teamየካቲት 17 ቀን 2006 በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፣ ማኅበረ ቅዱሳን፣ የሰሜን አሜሪካ ማእከል ሚድያና ቴክኖሎጂ ክፍል «ተዋሕዶ» የተሰኘ የእጅ ስልክ እና የኪስ ኮምፒዩተር/ታብሌት/ ላይ የሚሰራ ፕሮግራም ለአይፎን እና አይፓድ /iPhone & iPad/ መልቀቁ የሚታወስ ነው። እነሆ አሁን ደግሞ ለአንድሮይድ/Android/ የእጅ ስልክ እና የኪስ ኮምፒዩተር ተጠቃሚዎች የሚሆን ሶፍትዌር/App/ አዘጋጅቶ አቅርቧል።