• እንኳን በደኅና መጡ !

አብርሃ ወአጽብሐ

ጥቅምት ፭ ቀን ፳፻፯ ዓ.ም ቅዱሳን ነገሥታት አብርሃ ወአጽብሐ አባታቸው ታዜር እናታቸው ሶፍያ/አህየዋ/ በቅድስና የሚኖሩ እግዚአብሔርን በቅድስና በንጽህና የሚያገለግሉ ነገር ግን ልጅ ያላገኙ መካኖች ነበሩ። ስለሆነም ጌታ ሆይ ደስ የሚያሰኝህ በትእዛዝህም የሚኖር ልጅ ስጠን እያሉ እግዚአብሔርን ይለምኑ ነበር፡፡ ከዕለታት አንድ ቀን ስለ እግዚአብሔር ቸርነት ሲነጋገሩ ንግሥት ሶፍያ የሐና እመ ሳሙኤልን ጸሎት በመጥቀስ እሷም እንደ ሐና […]

«የአክለክሙ መዋእል ዘሃለፈ ፥ ያለፈው ዘመን ይብቃችኋል» ቅዱስ ያሬድ እና ፩ኛ ጴጥሮስ ፬ ፥ ፫- ፬

በመጋቢ ሀዲስ ምስጢረ ስላሴ ማናየ ጳጉሜን  ፭ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም.  «የአክለክሙ መዋእል ዘሃለፈ ፥ ያለፈው ዘመን ይብቃችኋል» ቅዱስ ያሬድ እና ፩ኛ ጴጥሮስ ፬ ፥ ፫- ፬ በቅድሚያ ከዘመነ ማርቆስ ወደ ዘመነ ሉቃስ ያሸጋገረን፤ በመግቦቱ ያልተለየን፤ በችርነቱ የጠበቀን፤ በምህረት አይኖቹ የተመለከተን፤ በብርቱ ክንዶችሁ የደገፈን፤ የዘመናት ባለቤት የፈጥረታት ሁሉ ፈጣሪ ለዚህ ኣመት ስላደረሰን ክብርና ምስጋና ይድረሰው አሜን። በቸር […]

የአውሮፓ ማእከል 14ኛ ጠቅላላ ጉባኤ ተካሄደ

በአውሮፓ ማዕከል የብዙኀን መገናኛ እና ቴክኖሎጂ አገልግሎት ክፍል ሐምሌ 18 ቀን 2006 ዓ.ም. በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ማኅበረ ቅዱሳን አውሮፓ ማእከል 14ኛ ጠቅላላ ጉባኤውን ከሐምሌ 11 እስከ 14 ቀን 2006 ዓ.ም. በኢጣልያ ዋና ማእከል ሮሜ ከተማ አካሄደ። በጉባኤው በአውሮፓ ልዩ ልዩ ሀገራት የሚገኙ ከሰማንያ በላይ አባላት፤ ከዋናው ማእከልና ከሰሜን አሜሪካ ማእከል የተላኩ ልዑካን እንዲሁም […]

የአውሮፓ ማእከል 14ኛ ጠቅላላ ጉባኤ ተካሄደ

በአውሮፓ ማዕከል የብዙኀን መገናኛ እና ቴክኖሎጂ አገልግሎት ክፍል ሐምሌ 18 ቀን 2006 ዓ.ም. በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ማኅበረ ቅዱሳን አውሮፓ ማእከል 14ኛ ጠቅላላ ጉባኤውን ከሐምሌ 11 እስከ 14 ቀን 2006 ዓ.ም. በኢጣልያ ዋና ማእከል ሮሜ ከተማ አካሄደ። በጉባኤው በአውሮፓ ልዩ ልዩ ሀገራት የሚገኙ ከሰማንያ በላይ አባላት፤ ከዋናው ማእከልና ከሰሜን አሜሪካ ማእከል የተላኩ ልዑካን እንዲሁም […]

«የልጆች አስተዳደግ በዚህ ዘመን ተግዳሮቶቹ እና መፍትሔዎቹ» የሚል አዲስ መጽሐፍ በለንደን ተመረቀ

ሐምሌ 8 ቀን 2006 ዓ.ም.  በአዲስ አበባ መምህርት በሆኑት ወ/ሮ ፈሰሴ ገ/ሃና እና በአውሮፓ ማእከል የዩኬ ቀ/ማእከል አባልና በታዳሽ ኃይል (Renewable energy ) ተመራማሪ  በሆኑት ዶ/ር በላቸው ጨከነ የተዘጋጀ አዲስ መጽሐፍ  ግንቦት ፲ ፳፻፮ ዓ.ም. (18 May 2014) የሰሜን ምዕራብ አውሮፓ ሀ/ስብከት ስራ አስኪያጅ መ/አእላፍ ተወልደ ገብሩ እና ጥሪ የተደረጋላቸው እንግዶች በተገኙበት በታላቅ ድምቀት በለንደን ተመረቀ::


ይህን በመጫን ይለግሱ

የቤተ ክርስቲያንን አገልግሎት ይደግፉ!



የስብከተ ወንጌል ማስፋፊያ  


ገዳማትና አብነት ት/ቤቶች 


የቴሌቪዥን እና ራዲዮ አገልግሎት 

ማስታወቂያ

Nothing Found

Sorry, no posts matched your criteria

©2019. Mahibere Kidusan Europe Center - All Rights Reserved. Website by MK-IT