የሆላንድ ንዑስ ማዕከል ዓውደ ርዕይ አካሄደ
/in ዜና, ዜና /by Website Teamሚያዚያ 07 ቀን 2011 ዓ.ም በሆላንድ ንዑስ ማዕከል በሆላንድ አምስፎርት ከተማ “ኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምሮዋን እንጠንቅቅ፣ ድርሻችንን እንወቅ” በሚል ርዕስ ዓውደ ርዕይ ተካሄደ፡፡በሐመረ ኖህ ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ውስጥ ቅዳሜ ፳፩ / ፪ሺ፲፩ ዓም የተደረገው ይህ ዐውደ ርእይ ቀድሞ ከተካሄደው አውደ ርእይ ከረጅም ጊዜ በኋላ ቆይቶ የተካሄደ መሆኑን የቆዩ የንዑስ ማዕከሉ አባላት ይናገራሉ። በአራት ክፍል የተዘጋጀው […]
የጀርመን ንዑስ ማዕከል ሦስተኛውን ዐውደ ርዕይ በሙኒክ ከተማ አካሄደ።
/in ዜና, ዜና /by Website Teamሚያዚያ 02 ቀን 2011 ዓ.ም በጀርመን ንዑስ ማዕከል “ቤተ ክርስቲያናችንን እንወቅ አስተምህሮዋን እንጠንቅቅ” በሚል መሪ ቃል፥ የተዘጋጀው ዐውደ ርእይ በተለያዩ የዓለማችን ክፍሎች ለሚገኙ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በማኅበሩ ንዑሳን ማዕከላት አስተባባሪነት እየቀረበ የሚገኝ ሲኾን፥ ዋና ዓላማውም ቤተክርስቲያንን ለምዕመናን በማስተዋወቅ አስተምህሮዋንና ኹሉን ዓቀፍ ህልውናዋን ለማስቀጠል የበኩሉን አስተዋጽዖ ለማድረግ ነው። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አስተምህሮና ማንነት፤ ሐዋርያዊ […]
የጣልያን እና አካባቢው ሀገረ ስብከት የምሥረታ ጉባኤውን አካሄደ
/in ዜና /by Website Teamጥር 14 ቀን 2011 ዓ.ም “ስለ ሰላም፣ ስለ እርቅ እና አንድነት ሁላችሁም ትናገራላችሁ፤ እኔም ብመኘውም ብቻዬን ግን አላመጣውም፣ እናንተም እርዱኝ” ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ። ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ የጣልያንና አካባቢው ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በአውሮፓ አኅጉር በአዲስ መልክ ከተዋቀሩት አራት ሀገረ ስብከቶች አንዱ የሆነው የጣልያን እና አካባቢው (ጣልያን፣ ቤልጅዬም፣ ፈረንሳይ፣ ግሪክ እና ቱርክ) ሀገረ ስብከት የመመሥረቻ […]
የዳውሮ ኮንታ ሀገረ ስብከት የአብነት ትምህርት ቤት ግንባታ ፕሮጀክት አሕጽሮት
/in ገዳማት ፕሮጀክቶች /by Website Teamየዳውሮ ኮንታ ሀገረ ስብከት የአብነት ትምህርት ቤት ግንባታ ፕሮጀክት አሕጽሮት የፕሮጀክቱ ቦታ ፦ የዳው ኮንታ ሀገረ ስብከት ስርስድስት ወረዳ ቤተክህነቶች ሲገኙ የአብነት ትምህርት ቤት ግንባታው የሚካሄደው የሃገረስብከቱ መቀመጫ በሆነው በተርጫ ከተማ ላይ በሚገኘው በአቡነ ተክለሃይማኖት ደብር ላይ ነው፡፡ ፕሮጀክቱ ማቋቋም ያስፈለገበት ምክንያት፦ ሀገረስብከቱ በመናፍቃን የተከበበ እና ጥቂት የኦርቶዶክስ ዕምነት ተከታዮች ብቻ ያሉበት ከመሆኑም በላይ አገልጋይ […]
የጀርመን እና አካባቢው ሀገረ ስብከት ጠቅላላ ጉባኤውን አካሄደ
/in ዜና /by Website Teamታኅሣሥ 18 ቀን 2011 ዓ.ም በጀርመን ንዑስ ማዕከል በጥቅምት ወር 2011 ዓ.ም. በተደረገው የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ላይ ለዐራት ተከፍለው በአዲስ መልክ ከተዋቀሩት የአውሮፓ አህጉረ ስብከት አንዱ የሆነው እና በብፅዕ አቡነ ዲዮናስዮስ የሚመራው የጀርመን እና አካባቢው ሀገረ ስብከት የምሥረታ ጠቅላላ ጉባኤውን በፍራንክፈርት ከተማ በሚገኘው በምስካዬ ኅዙናን መድኃኔ ዓለም ቤተ ክርስቲያን ታህሳስ 6 ቀን 2011 ዓ.ም. […]
የቤተ ክርስቲያንን አገልግሎት ይደግፉ!
ማስታወቂያ
Nothing Found
Sorry, no posts matched your criteria