Entries by Website Team

የጣልያን እና አካባቢው ሀገረ ስብከት የምሥረታ ጉባኤውን አካሄደ

ጥር 14 ቀን 2011 ዓ.ም   “ስለ ሰላም፣ ስለ እርቅ እና አንድነት ሁላችሁም ትናገራላችሁ፤ እኔም ብመኘውም ብቻዬን ግን አላመጣውም፣ እናንተም እርዱኝ” ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ። ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ የጣልያንና አካባቢው ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በአውሮፓ አኅጉር በአዲስ መልክ ከተዋቀሩት አራት ሀገረ ስብከቶች አንዱ የሆነው የጣልያን እና አካባቢው (ጣልያን፣ ቤልጅዬም፣ ፈረንሳይ፣ ግሪክ እና ቱርክ) ሀገረ ስብከት የመመሥረቻ […]

የዳውሮ ኮንታ ሀገረ ስብከት የአብነት ትምህርት ቤት ግንባታ ፕሮጀክት አሕጽሮት

የዳውሮ ኮንታ ሀገረ ስብከት የአብነት ትምህርት ቤት ግንባታ ፕሮጀክት አሕጽሮት የፕሮጀክቱ ቦታ ፦ የዳው ኮንታ ሀገረ ስብከት ስርስድስት ወረዳ ቤተክህነቶች ሲገኙ የአብነት ትምህርት ቤት ግንባታው የሚካሄደው የሃገረስብከቱ መቀመጫ በሆነው በተርጫ ከተማ ላይ በሚገኘው በአቡነ ተክለሃይማኖት ደብር ላይ ነው፡፡ ፕሮጀክቱ ማቋቋም ያስፈለገበት ምክንያት፦ ሀገረስብከቱ በመናፍቃን የተከበበ እና ጥቂት የኦርቶዶክስ ዕምነት ተከታዮች ብቻ ያሉበት ከመሆኑም በላይ አገልጋይ […]

የጀርመን እና አካባቢው ሀገረ ስብከት ጠቅላላ ጉባኤውን አካሄደ

ታኅሣሥ 18 ቀን 2011 ዓ.ም በጀርመን ንዑስ ማዕከል በጥቅምት ወር 2011 ዓ.ም. በተደረገው የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ላይ ለዐራት ተከፍለው በአዲስ መልክ ከተዋቀሩት የአውሮፓ አህጉረ ስብከት አንዱ የሆነው እና በብፅዕ አቡነ ዲዮናስዮስ የሚመራው የጀርመን እና አካባቢው ሀገረ ስብከት የምሥረታ ጠቅላላ ጉባኤውን በፍራንክፈርት ከተማ በሚገኘው በምስካዬ ኅዙናን መድኃኔ ዓለም ቤተ ክርስቲያን ታህሳስ 6 ቀን 2011 ዓ.ም. […]

በጀርመን ፍራንክፈርት ከተማ ዐውደ ርእይ ተካሄደ

“ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን አስተምህሮዋን እንጠንቅቅ፤ ድርሻችንን እንወቅ!” በሚል መሪ ቃል በማኅበረ ቅዱሳን የአውሮፓ ማዕከል የጀርመን ን/ማዕከል የተዘጋጀ ዐውደ ርእይ ከነሐሴ ፬ እስከ ፮  ቀን ፳፻፲ ዓ.ም. በጀርመን ሀገር በፍራንክፈርት ከተማ ተካሄደ። ዐውደ ርእዩን በጸሎት የከፈቱት ብፁዕ አቡነ ዲዮናስዮስ የአውሮፓ አህጉረ ስብከት ጳጳስ ሲሆኑ  በጀርመን ፍራንክፈርት ከተማ እና በአካባቢ የሚገኙ የአብያተ ከርስቲያናት አስተዳዳሪዎች፣ ተጋባዥ መምህራን […]

የሐዊረ ሕይወት መርሐ ግብራት በአገረ ኖርዌይ እና በአገረ ጣልያን

በኖርዌይ እና በጣልያን ን/ማዕከላት ግንቦት 6 ቀን 2010 ዓ.ም. ፪ኛው ዙር የሐዊረ ሕይወት (የሕይወት ጉዞ) መርሐ ግብር በአገረ ኖርዌይ በክርስቲያንሳንድ ከተማ ከሚያዝያ ፲፫ – ፲፬  ፳፻፲ ዓ.ም. (April 21-22, 2018) ተካሄደ፡፡ በደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን እና በአውሮፓ ማዕከል የኖርዌይ ንዑስ ማዕከል በጋራ በተዘጋጀው በዚሁ መንፈሳዊ መርሐ ግብር ላይ በአገረ ኖርዌየ ከሚገኙ የቤተከርስቲያን ልጆችና መምህራን […]

አምስተኛው ሐዊረ ሕይወት በአገረ ጀርመን ተካሄደ

በጀርመን ንዑስ ማዕከል መጋቢት 25 ቀን 2010 ዓ.ም. የሐዊረ ሕይወት መርሐ ግብር ለ፭ተኛ ጊዜ በጀርመን አገር ፍራንክፈርት ከተማ አቅራቢያ በክሮፍልባህ የግብፅ ቅዱስ እንጦስ ገዳም “መልካሙን ሥራችሁን አይተው በሰማያት ያለውን አባታችሁን እንዲያከብሩ ብርሃናችሁ እንዲሁ በሰው ፊት ይብራ።” (ማቴዎስ፭÷፲፮) በሚል መሪ ቃል ተካሄደ። በዚህውም ጉባኤ ብፁዕ አቡነ ሚሻኤል የቅዱስ እንጦንስ ገዳም የበላይ ጠባቂ፣ በጀርመን የኢ/ኦ/ቤ/ክ አስተዳዳሪዎች እና የሀገረ […]

ሆሣዕና

በዲ/ን ብሩክ አሸናፊ መጋቢት 23 ቀን 2010 ዓ.ም. ሆሣዕና ማለት መድኃኒት ማለት ነው። ሆሣዕና ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በአህያ እና በውርንጫይቱ ላይ ተቀምጦ ከሕዝቡም ብዙዎች ልብሳቸውንና የዘንባባ ዝንጣፊ በመንገድ እያነጠፉለት የሚቀድሙትም የሚከተሉትም ሆሣዕና ለዳዊት ልጅ በጌታ ሥም የሚመጣ ቡሩክ ነው ሆሣዕና በአርያም እያሉ እያመሰገኑት ወደ ኢየሩሳሌም የገባበትና የለዋጮችን ገበታዎችና የርግብ ሻጮችን ወንበሮች ገልብጦ ቤተ መቅደሱን […]

ዐቢይ ጾም

በታምራት ኃይሉ የካቲት 5 ቀን 2010 ዓ.ም. ጾም ማለት ሰውነትን ከሚያስፈልጋቸው ነገር ሁሉ መከልከል፣ ለሥጋ የሚመቸውን ነገር መተው ማለት ነዉ፡፡ ጌታችን መጾም ሳያስፈልገው የጾመው በጾም መሣሪያነት ዲያቢሎስን ድል ታደርጋላችሁ ሲለን ነው፡፡  እርሱ ድል አድርጎታል ካልጾሙ ካልጸለዩ ሰይጣንን ድል ማድረግ እንደማይቻል ጌታ አስተምሮናል፡፡ ጾም ፊትን ወደ እግዚአብሔር ማቅናት እንደሆነ በሰብአ ነነዌ ታውቋል እነዚህ ሰዎች ወደ እግዚአብሔር የተመለሱት በጾም […]

ዕረፍተ ሶልያና

በዲ/ን ዶ/ር ቴዎድሮስ በለጠ  ጥር  21 ቀን 2010 ዓ.ም.   የቤተክርስቲያናችን ዓይን ሊቁ ቅዱስ ያሬድ ለአምልኮ መቅረዝ ለምስጋና ማኅቶት በሆነው የድጓ ድርሰቱ የእመቤታችንን የከበረ ዕረፍት ከዘመነ አስተርእዮ ምስጢር ጋር እያዛመደ እንዲህ አስፍሮታል። ∽†∽ “ጊዜ ዕረፍታ ለሶልያና፣ ወረደ ወልድ እም ዲበ ልዕልና፣ ጠሊሳነ ንግሥ ሶቤሃ ከደና ” ∽†∽ ድጓ: መነሻው “ድግ” ነው የሚሉ ዓይናማ ሊቃውንት “ድጋ […]

በጀርመን የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት ተመሰረተ።

በጀርመን ን/ማእከል  ጥር  13 ቀን 2010 ዓ.ም. በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በም/ም/ደ/አውሮፓ ሀገረ ስብከት የሰ/ት/ቤ/ማ/መምሪያ አስተባባሪነት በጀርመን የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት ተመሰረተ። በሀገረ ስብከቱ የሰ/ት/ቤ/ማ/መምሪያ ኃላፊ መልአከ ኃይል አባ ዘድንግል አስተባባሪነት ከሰ/ት/ቤቶች አመራሮች ጋር በተካሄደው የመነሻ ስብሰባ የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት ለመመስረት የሚያስችሉ የተለያዩ ሥራዎችን የሚያከናውን አምስት አባላት ያሉት ኮሚቴ የተመረጠ ሲሆን የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት […]