«ትንቢት ይቀድሞ ለነገር ፤ ተግባርን (ድርጊት) ትንቢት ይቀድመዋል»
በዘመናት ውስጥ ለእግዚአብሔር ምስክር ሆነው ሕይወታቸውን ከሰጡ ሰዎች መካከል ሠለስቱ ደቂቅ በዚህ ዘመን በተለይ ለወጣት ክርስቲያን ልጆች አርአያ ሆነው ይጠቀሳሉ። እግዚአብሔርም እራሳቸውን መሥዋዕት አድርገው ስለእርሱ በመስጠት ” የምናመልከው አምላካችን ከሚነድደው ከእሳቱ እቶን ያድነን ዘንድ ይችላል ፤ ከእጅህም ያድነናል። ”(ዳን 3፥16) በማለት እንደተናገሩት ትንቢት ፣ በቅጽበት መልአኩ ቅዱስ ገብርኤልን ልኮ ተአምራቱን ገልጾላቸዋል። በእውነትም ይህ ታሪክ በተለይ […]