ደብረ ታቦር
በዲን. ኃይሌ ታከለ ነሐሴ 12፣ 2004 ዓ.ም. ደብረ ታቦር ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ መለኮቱን ታቦር በተሰኘው ረጅም ተራራ የገለጠበት ታላቅ በዓል ነው። በማቴ 16፥13-19 እንደምንመለከተው ኢየሱስ በፊልጶስ ግዛት ከምትሆን ከቂሣርያ አውራጃ በደረሰ ጊዜ ደቀ መዛሙርቱን:- ”ሰዎች የሰውን ልጅ ማን እንደ ሆነ ይሉታል?” ብሎ ጠየቃቸው። እነርሱም አንዳንዱ መጥምቁ ዮሐንስ፣ ሌሎችም ኤርምያስ ወይም ከነቢያት አንዱ ነው […]