Entries by Website Team

ደብረ ታቦር

በዲን. ኃይሌ ታከለ ነሐሴ 12፣ 2004 ዓ.ም. ደብረ ታቦር ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ መለኮቱን ታቦር በተሰኘው ረጅም ተራራ የገለጠበት ታላቅ በዓል ነው።  በማቴ 16፥13-19 እንደምንመለከተው ኢየሱስ በፊልጶስ ግዛት ከምትሆን ከቂሣርያ አውራጃ በደረሰ ጊዜ ደቀ መዛሙርቱን:- ”ሰዎች የሰውን ልጅ ማን እንደ ሆነ ይሉታል?” ብሎ ጠየቃቸው። እነርሱም አንዳንዱ መጥምቁ ዮሐንስ፣ ሌሎችም ኤርምያስ ወይም ከነቢያት አንዱ ነው […]

ጾመ ፍልሰታ

በኤርምያስ ልዑለቃል ሐምሌ 30፣ 2004 ዓ.ም. “አንቺ ከሴቶች ሁሉ ተለይተሽ የተባረክሽ ነሽ” ሉቃ 1 ፡28 ጾመ ፍልሰታ በከበረች ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት የምንኖር የእግዚአብሔር ልጆች በረከትን ከምንቀበልባቸው የአዋጅ አጽዋማት መካከል አንዱ ሲሆን በየዓመቱ ከነሐሴ 1 እስከ ነሐሴ 16 ቀን በታላቅ መንፈሳዊ ፍቅር ከወትሮው በበለጠ ሁኔታ ለእግዚአብሔር በመገዛት በተሰበረ ልቦና እና በተሰበሰበ ህሊና ከጥሉላት መባልዕት (ለሰውነት ብርታት […]

አውሮፓ ማዕከል ፲፫ኛ ጠቅላላ ጉባኤውን አካሔደ

ሐምሌ ፲፩ ቀን  ፳፻፭ ዓ.ም. በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክን ማኀበረ ቅዱሳን የአውሮፓ ማዕከል ፲፫ኛ ጠቅላላጉባኤውን ከሐምሌ ፭ እስከ ፯ ቀን ፳፻፭ ዓ.ም. በኖርዌይ ዋና ከተማ ኦስሎ አካሔደ። በጉባኤው ከተለያዩ የአውሮፓ አገራት የመጡ የማኀበሩ አባላት፣ ካህናትና የማኅበሩን አግልግሎት በተለያየ መንገድ የሚደግፉ ምእመናን የተሳተፉ ሲሆን ከዋናዉ ማዕከል ደግሞ ሁለት ልዑካን ተገኝተዋል። 

የቅድስት ማርያም ዘር ነኝ

በዲን. ብርሃኑ ታደሰ ግንቦት 1፣ 2004 ዓ.ም. አባታችን አብርሃም እውነተኛውን አምላክ ለሚያመልኩ ሁሉ ታላቅ የእምነት አባት ነው። በእርግጥም አምላኩን ፍጥረትን በመመርመር ማግኘቱ፣ አምላኩን ብሎ ቤተሰቡን ተለይቶ መውጣቱ፣ ልጁን ለመሰዋት ፍጹም ፈቃዱን ማሳየቱ ሁሉ ለእምነት አባትነቱ ማሳያዎች ናቸው። ከሁሉ የሚልቀው ከእርሱ አስቀድሞ ከሙታን መካከል የተነሱ ሳይኖሩ፣ ዘርህ በይስሐቅ ይጠራልሃል ከተባለ በኋላ ልጅህን ሰዋልኝ ሲባል፣ እነዚህን ሁለት […]

የጾም ጥቅም

ጾም ማለት ለተወሰኑ ሰዓታት ከእህል እና ከውሃ (ጥሉላት መባልዕትን ጾሙ እስኪፈጸም ፈጽሞ መተው) እንዲሁም ለተወሰኑ ጊዜያት ከሥጋ ፈቃዳት መከልከል ነው።። ስለዚህ መጾም ማለት በጾም ወቅት የምግብ ዓይነትን መለወጥ ብቻ ሳይሆን የምንወደውን የሥጋ ፍላጎት ስለ እግዚአብሔር ብለን መተው ነው።። የሥጋ ፍላጎት የዓለምን ምኞት መፈጸም ሲሆን ይህን ነገር የምንገታው ደግሞ ራሳችንን በጾም በመግዛት ነው። ”ወቀጻዕክዋ በጾም ለነፍስየ- […]

ደብረ ዘይት

ደብረ ዘይት ማለት የወይራ ዛፍ ያለበት ተራራ ማለት ነው፡፡ቦታው ከኢየሩሳሌም በስተምስራቅ የሚገኝ የወይራ ዛፍ የበዛበት ተራራ ሲሆን ስሙም ከወይራ ዛፉ:-ደብረ ዘይት (የወይራ ዛፍ ተራራ) በመሰኘት ተገኝቷል። በቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ደብረ ዘይት በዓል ሆኖ የሚከበርበት ምክንያት ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በደብረዘይት ተራራ ላይ ሳለ ለቅዱሳን ደቀመዛሙርቱ ስለ ዓለም ፍጻሜ እና ስለ ዳግም ምጽአቱ ስላስተማራቸዉ በጌታችን ትምህርት […]

የጥምቀት አስፈላጊነት

በአራተኛው መቶ ክፍለ ዘመን ከኒቂያ ጉባኤ በኋላ ከተነሱት አባቶች አንዱ “በፊተኛው ትንሣኤ ዕድል ያለው ብፁዕና ቅዱስ ነው ሁለተኛው ሞት በእነርሱ ላይ ሥልጣን የለውም” ራእይ ፳፥፮ የሚለውን የወንጌላዊው ዮሐንስን አባባል በተረጎመበት የእግዚአብሔር ከተማ በሚለው መጽሐፉ ላይ ፊተኛው ትንሣኤ የተባለው ሀብተ ወልድና ስመ ክርስትና የምናገኝበት ጥምቀት እንደሆነ ገልጿል (De Civitate Dei,xx,6)።

“ተወልደ ኢየሱስ በቤተ ልሔም ዘይሁዳ”(ቅ. ያሬድ)

ታኅሣሥ 28 ቀን 2004 ዓ.ም.  በቀሲስ ደመቀ አሸናፊ በጌታችንና በአምላካችን በመድኀኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ የተደረገልን ፍፁም ሥርየትና እርቅ ግልጥ ሆኖ የተጀመረው በነገረ ልደት ነው። የጌታችን ልደት በነገረ ድኅነት ትልቅ ስፍራ የያዘና እግዚአብሔር ሰው ሆኖ ዓለምን ያዳነበት ጥበቡ ፍፁም ልዩ መሆኑን ያሳየ ነው። መስተፃርራን የነበሩ ሰማይና ምድር፣ ሰውና መላእክት በአንድነት ለምስጋና ታድመዋል። የእረኞች አንደበት ከመላእክት ጋር ለሰማያዊ […]